Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Fikir Selash lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


አቤት አቤት ደስ ሲል አቤት አቤት አቤት ሲያምር
አቤት አቤት ደስ ሲል አቤት አቤት አቤት ሲያምር
ሰዉ በፍቅር አምኖ ሲዋብ ሲያምር
አየዉ አንቺን
ግድ የለም አይኑርሽ እጅ አይንካሽ
ከተዋቡት በላይ አንቺ ታምሪያለሽ
ፀጉርሽ ባይበጠርም አይንሽ ባይኳልም
ፍቅርን ካለበሰ ሰዉ እንዳነቺ አያምርም
ለኔ የታየኝ ለሰዉ ባይታይ
ባይገባቸዉም ለኔ የገባኝ
ሞናሊዛዬ ብዬ እንዳልጠራሽ
መች ብዕር ሆነ ፍቅር ነዉ የሰራሽ
ፍቅር ሰርቶሽ ቢያስዉብሽም ቢያስዉብሽም
ቆንጆ ለአንቺ አነሰሽ አነሰሽ
ፍቅር ፈጥሮሽ ፍቅር ሰራሽ ፍቅር ሰራሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
አቤት አቤት ደስ ሲል አቤት አቤት አቤት ሲያምር
አቤት አቤት ደስ ሲል አቤት አቤት አቤት ሲያምር
ሰዉ በፍቅር አምኖ ሲዋብ ሲያምር አየዉ አንቺን
ይሆንሻል ብዬ ለዉበትሽ መጠሪያ
አልወጣም ሸመታ ዉበትን ገበያ
ባይኖር ከደረትሽ ከአንገትሽ ላይ
ብታምሪ ነዉና እንዲዉ ስትታይ
ለኔ የታየኝ ለሰዉ ባይታይ
ባይገባቸዉም ለኔ የገባኝ
ሞናሊዛዬ ብዬ እንዳልጠራሽ
መች ብዕር ሆነ ፍቅር ነዉ የሰራሽ
ፍቅር ሰርቶሽ ቢያስዉብሽም ቢያስዉብሽም
ቆንጆ ለአንቺ አነሰሽ አነሰሽ
ፍቅር ፈጥሮሽ ፍቅር ሰራሽ ፍቅር ሰራሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ
የኔ ቆንጆ እጅ አይንካሽ እጅ አይንካሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists