Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Addis Ababa lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


አንቺ የፍቅር አማባ
የአፍሪካ መዲና
አንቺ የፍቅር አማባ
ሀገሬ አዲስ አበባ
ሻሎም ሻሎም
ሰላም ሰላም
የጥቁር ህዝብ መናኻሪያ
የፍቅር መጀመሪያ
ተወልጄ ያደኩብሽ
ብዙ ብዙ ያየሁብሽ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
ጠግቦ ከገበታሽ ከእጅሽ ያልበላ
አንቺን በክፉ ቀን ያላረገሽ ጥላ ከአንቺ የጐደለበት ቆይ እስኪ ማነዉ ከምድርሽ በረከት ያልተካፈለዉ
ሳትነፈጊ ያለሽን ሰጠሸ
ለአዳም ዘር ፍቅርን ያስተማርሽ ከዚም ከዚያም ሁሉም መቶ
አንቺን አምኖ ተጠግቶ
ሁሌም ሲኖር ሊያወድስሽ አንቺን መሀን መሀን እንዳይገጥምሽ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
የጥቁር ህዝብ መናኻሪያ የፍቅር መጀመሪያ
ተወልጄ ያደኩብሽ
ብዙ ብዙ ያየሁብሽ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
ለአፍታ እንኳን ሲርቁሽ ሲለዩሽ ድንገት ትናፊቂናለሽ እንደ እናት
አባት ለሀገሩ እንግዳ ቢሆን ለሰዉ ባዳ ምድርሽን እረግጦ የለም የተጐዳ
ሳትነፈጊ ያለሽን ሰጠሸ ለአዳም ዘር ፍቅርን ያስተማርሽ
ከዚም ከዚያም ሁሉም መቶ
አንቺን አምኖ ተጠግቶ
ሁሌም ሲኖር ሊያወድስሽ
አንቺን መሀን መሀን እንዳይገጥምሽ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አበባ አዲስ አበባዬ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
ሻሎም ሻሎም ሰላም ሰላም ለአንቺ
ሻሎም ሻሎም ሰላም ሰላም ለአንቺ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists