Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Keza Sefer lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


በፍቅራችን ጊዜ በአንድ ላይ
ላፍታም እንኳን ሳንለያይ
የታየንበትን ያን ስፍራ
ዛሬስ ዓይኔ ሊያየው ፈራ
በቃ አልሄድም
እኔ አልሄድም
ከዛ ሰፈር እግሬ አይረግጥም
በቃ አልሄድም
እኔ አልሄድም
ከዛ ሰፈር እግሬ አይረግጥም
በጨረቃ ብርሀን ታጅበን
ፈክተን እንደ አደይ
እናስቀና ነበር
ላስተዋለን አብረን ስንታይ
ያንን ጣፋጭ ፍቅር
ያን ዘመን ያን ጊዜ ባረሳም
አንቺ የሌለሽበት አኔ አልሄድም
እግሬን አላነሳም
ይቅር ይቅር
እንኳን ሌላዉ አንቺም ቀርተሻል
ይቅር ይቅር
ከእጄ ላላገኝሽ ሄደሻል
ምን ባረሳውም ላየው ብጓጓም ያኔ
አሀሀሀሀሀ ሁሁሁሁሁ
ዛሬስ ላይኔ
አሀሀሀሀ አልወደውም
ያንን ሰፈር እኔ
አሀሀሀሀሀ ሁሁሁሁሁ
ባይኔ ባይኔ
አሀሀሀሀሀ አላየውም
ያንን ሰፈር እኔ
በፍቅራችን ጊዜ በአንድ ላይ
ላፍታም እንኳን ሳንለያይ
የታየንበትን ያን ስፍራ
ዛሬስ ዓይኔ ሊያየው ፈራ
በቃ አልሄድም
እኔ አልሄድም
ከዛ ሰፈር እግሬ አይረግጥም
በቃ አልሄድም
እኔ አልሄድም
ከዛ ሰፈር እግሬ አይረግጥም
ምን ሊያምርብኝ ብዬ
ብቻዬን ሳትኖሪ ከጎኔ
ደሞስ ምን ሊጠቅመኝ ያንን ሰፈር
አየዋለው ባይኔ
አብረን ነበር እንጂ የሚያምረው
ቢሆን ደስ የሚለው
ለስቃይ ለህመም ያንን ቦታ
ለምን አየዋለው
ይቅር ይቅር
እንኳን ሌላዉ አንቺም ቀርተሻል
ይቅር ይቅር
ከእጄ ላላገኝሽ ሄደሻል
ምን ባረሳውም ላየው ብጓጓም ያኔ
አሀሀሀሀሀ ሁሁሁሁሁ
ዛሬስ ላይኔ
አሀሀሀሀ አልወደውም
ያንን ሰፈር እኔ
አሀሀሀሀሀ ሁሁሁሁሁ
ባይኔ ባይኔ
አሀሀሀሀሀ አላየውም
ያንን ሰፈር እኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists