Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Rak Kalew lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


አብረን ሆነን ብዙ ብዙ
ለኔ ብዙ ሆነሻል
ከዚም በላይ ብሆነልሽ
አሱም ያንስብሻል
ካለኝ ሁሉ ከምችለው
ፍቅሬ ሆነሽ የምከፍለው
ላንቺስ ምንም አልሰስትም
እዎድሻለው ባለኝ አቅሜ
አብረን ሆነን ብዙ ብዙ
ለኔ ብዙ ሆነሻል
ከዚም በላይ ብሆነልሽ
አሱም ያንስብሻል
ካለኝ ሁሉ ከምችለው
ፍቅሬ ሆነሽ የምከፍለው
ላንቺስ ምንም አልሰስትም
እዎድሻለው ባለኝ አቅሜ

አላባከም ዘመኔ
ሲኖር ካንቺ ጋራ
ሲኖር ካንቺ ጋራ
ሰው አረግሺኝ በፍቅር
ወተሽ ከሰው ተራ
ወተሽ ከሰው ተራ
ነገን አንዳልፈራ
ሳላጋንን ብናገር
ላንቺ ሳላደላ
ላንቺ ሳላደላ
ለኔ የሆንሽው ይበልጣል
የኖርሺሽው ብሰላ
የሆንሽው ብሰላ
ቃል አጣሁኝ ሌላ
ራቅ ከለው ሰማይ
ዝቅ ካለው ምድር
አጊንቻለው ካንቺ
የውንተኝ ፍቅር
ስወድሽ ልኑር ደግሜ ደግሜ
ከራሴም ከሁሉም አንቺን አስቀድሜ
አህህሃ አህህሃአአ
ኦህኡኦ ኦህኡኦ

አብረን ሆነን ብዙ ብዙ
ለኔ ብዙ ሆነሻል
ከዚም በላይ ብሆነልሽ
አሱም ያንስብሻል
ካለኝ ሁሉ ከምችለው
ፍቅሬ ሆነሽ የምከፍለው
ላንቺስ ምንም አልሰስትም
እዎድሻለው ባለኝ አቅሜ

ከልክ አልፎ መውደድሽ
በምን ልመልሰው
በምን ልመልሰው
ያንችን ፍቅር ልሸከም
ልቤ አቅም አነሰው
ጥሩ ነሽ መልካም ሰው
በጉብዝናሽ ወራት
ልብሽ ሳይደናደን
ልብሽ ሳይደናደን
አስተምረሺኝ አንቺ አማ
ካንጀት ሰው መውደድን
ካንጀት ሰው መውደድን
ካንጀት ሰው መውደድን
ራቅ ከለው ሰማይ
ዝቅ ካለው ምድር
አጊንቻለው ካንቺ
የውንተኝ ፍቅር
ስወድሽ ልኑር ደግሜ ደግሜ
ከራሴም ከሁሉም አንቺን አስቀድሜ
አህህሃ አህህሃአአ
ኦህኡኦ ኦህኡኦ
አህህሃ አህህሃአአ
ኦህኡኦ ኦህኡኦ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists