Tamrat Desta - Fitsum Selam lyrics
Artist:
Tamrat Desta
album: Keza Sefer
ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ
ፍቅርን በይቅርታ
ዳግም ሳገኝ ከልብሽ
ገባኝ መውደድሽ
ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ
ፍቅርን በይቅርታ
ዳግም ሳገኝ ከልብሽ
ገባኝ መውደድሽ
አብረሽኝ እያለሽ
ሳይገባኝ የኞረው
ሳጣሽ የታወቀኝ
ያላንቺ አልሆን ያለው
ብዙ ነገር ነበር
የጎደለብኝ
የድንገት ስህተቴ ካንቺ ሲያርቀኝ
እኔን ብለሽ ሁሉንም ጥለሽ
ፍቅርን ብለሽ ጥላቻን ሽረሽ
ከመጣሽ አትስጊ በኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ
ፍቅርን በይቅርታ
ዳግም ሳገኝ ከልብሽ
ገባኝ መውደድሽ
መንፈቅን ተሸግሮ አመት ቢያስቆጥርም
ወድሻለውና ልረሳሽ አልችልም
ከእውነት ከልቤ አመሰግናለው
በይቅር ባይ ልብሽ ከጸጸት ድኛለው
እኔን ብለሽ ሁሉንም ጥለሽ
ፍቅርን ብለሽ ጥላቻን ሽረሽ
ከመጣሽ አትስጊ በኔ
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
ያንቺው
ያንቺው ነኝ እኔ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist