Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Swedat lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


የሚወዳት ልቤ ሳይጠለት
ለሷ ያለኝ ፍቅር ካልገባት
ችዬ ካልመለስኳት የኔ ካላረኳት
ልቤ እየወደዳት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
አሀሀሀ. ልሂድ ልሂድ

ሁሌ በማባበል በመማፀን ፍቅር አይዘልቅምና
በል ቁረጥ አንጀቴ ጨክን ልቤ ይሁን ብለ ፅና
ጊዜ ሰጠኝ ጌዜ ከነሳኝ
ክፉም ሳልመኝ ክፉም ሳይወጣኝ
ባያውቅም ልቤ በከፋ መክፋት
እስቲ ልጨክን ልጣት ስወዳት
ስወዳት ሳፈቅራት
ሳልጠላት ልሂድ ልለያት አሀሀሀሀ
ስወዳት ሳፈቅራት
ሳልጠላት ልሂድ ልለያት
የሚወዳት ልቤ ሳይጠለት
ለሷ ያለኝ ፍቅር ካልገባት
ችዬ ካልመለስኳት የኔ ካላረኳት
ልቤ እየወደዳት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
አሀሀሀ. ልሂድ ልሂድ
የኔ ነገር ለሷ ከልትዋጠላት ከሸፈተ ልቧ
ከሆነ አመሏ ክፉ አልምዳ መራቅ ከሰው ቀርባ
አይኔ እያነባ የፍቅር እንባ
ስንቴ መለስኳት መንገድ አስባ
ባያውቅም ልቤ በከፋ መክፋት
እስቲ ልጨክን ልጣት ስወዳት
ስወዳት ሳፈቅራት
ሳልጠላት ልሂድ ልለያት
ስወዳት ሳፈቅራት
ሳልጠላት በቃ ልለያት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
ዝምብዬ ልለያት በቃ ልለያት
ክፉም ሳይወጣኝ ሳላስቀይማት
አሀሀሀ. ልሂድ ልሂድ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists