Tamrat Desta - Tamir Yasfelgal lyrics
Artist:
Tamrat Desta
album: Keza Sefer
እንዲህ እንደዋዛ አንደ ዘበት
ችዬ እንደ ቀላል አውቄበት
በህይወት ቆሜ አንቺን ለመርሳት
አልችልም እኔ የለኝም ምክንያት
እንደዋዛ አንደ ዘበት
ችዬ እንደ ቀላል አውቄበት
በህይወት ቆሜ አንቺን ለመርሳት
አልችልም እኔ የለኝም ምክንያት
♪
ምን በወድም ቢያስደስተኝም
ከሰው ጋራ ቀርቦ ጨዋታ
ጥርስ ቢስቅ ሚወድሽ ልቤ
ለሌላ ግን የለውም ቦታ
ካንቺ በላይ በዚች ምድር ላይ
ሰው ለመውደድ ማፍቀር ለመቻል
ሌላ ለምዶ አንቺን ለመርሳት
ለኔ ለኔ ተአምር ያስፈልጋል
ልቤ አንቺ ሊጣላ ሊተካሽ በሌላ
ቢያስብ በምድር ከየት ይመጣል
ከላይ ታምሩ ያስፈልጋል
ምን ቆንጆ ቢያይ አይኔ
ለኔ አንቺ ነሽ የኔ
ሰው ባንቺ ላይ መውደድ ለመቻል
ሌላ ተዓምር ያስፈልጋል
ይወድሻል ልቤ አዎ
ይወድሻል ልቤ አ
ይወድሻል ልቤ አዎ
ያፈቅርሻል ልቤ አ
♪
እንዲህ እንደዋዛ አንደ ዘበት
ችዬ እንደ ቀላል አውቄበት
በህይወት ቆሜ አንቺን ለመርሳት
አልችልም እኔ የለኝም ምክንያት
♪
አንደበቴ ቢሾም ብክብሽ
ልቤም ወዶ ወዶ ባይጠግቡሽ
ዓይኔም ባያይ ሰው ካንቺ ሌላ
እንዳይገርምሽ እውቅ ነው መላ
ውብ አድርገው አሳምሮሽ
ለናሙና አምላክ ፈጥሮሽ
ታዲያ አንድ አንቺ በዚች ምድር
ማን ይወደድ ቆይ ማን የፈቀር
ልቤ አንቺ ሊጣላ ሊተካሽ በሌላ
ቢያስብ በምድር ከየት ይመጣል
ከላይ ታምሩ ያስፈልጋል
ምን ቆንጆ ቢያይ አይኔ
ለኔ አንቺ ነሽ የኔ
ሰው ባንቺ ላይ መውደድ ለመቻል
ሌላ ተዓምር ያስፈልጋል
ይወድሻል ልቤ አዎ
ይወድሻል ልቤ አ
ይወድሻል ልቤ አዎ
ያፈቅርሻል ልቤ አ
ይወድሻል ልቤ አዎ
ይወድሻል ልቤ አ
ይወድሻል ልቤ አዎ
ያፈቅርሻል ልቤ አ
ይወድሻል ልቤ አዎ
ይወድሻል ልቤ አ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist