Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Des Des lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Keza Sefer


ባንቺማ ብባል ብታማ (ኦሆሆ)
መች እኔን ሊገርመኝ (ኦሆሆ)
ሊደንቀኝ (ኦሆሆ)
ነይልኝ ነይና (አሃ አሃ)
አጫዉቺኝ (ኦሆሆ)
ባንቺማ ብባል ብታማ (ኦሆሆ)
መች እኔን ሊገርመኝ (ኦሆሆ)
ሊደንቀኝ (ኦሆሆ)
ነይልኝ ነይና (አሃ አሃ)
አጫዉቺኝ (ኦሆሆ)
አይቻለሁኝ ሰው ሲገረም
ባንቺ ማማር (ኦሆ)
ማማር
ከኔጋ ቆመሽ ቆመሽ ስትታይ
ከ... ከምን በላይ (ኦሆ)
ከምን በላይ
ከምንም በላይ ከምንም በላይ
ከምንም በላይ ከምንም በላላላይ
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ስትኖሪ ከጎኔ (ሄይ ሄይ)
እኔ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ስትኖሪ ከጎኔ (ሄይ ሄይ)
እኔ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ባንቺማ ብባል ብታማ (ኦሆሆ)
መች እኔን ሊገርመኝ (ኦሆሆ)
ሊደንቀኝ (ኦሆሆ)
ነይልኝ ነይና (አሃ አሃ)
አጫዉቺኝ (ኦሆሆ)
ደርቶ ጨዋታው ደምቆ ምሽቱ
አንቺን ማጣቱ (ኦሆሆ)
ማጣቱ
ሁሉም ሲደሰት እኔ እይከፋኝ
አንቺን ይለኛል (ኦሆሆ)
ይለኛል
ከምንም በላይ ከምንም በላይ
ከምንም በላይ ከምንም በላላላይ
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ስትኖሪ ከጎኔ (ሄይ ሄይ)
እኔ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ደስ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
በቃ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
ስትኖሪ ከጎኔ (ሄይ ሄይ)
እኔ ደስ ይለኛል (ነይልኛ)
(ነይልኛ ነይልኛ ነይልኛ ነይልኛ)
(ሄይ ሄይ)
(ነይልኛ ነይልኛ ነይልኛ ሄይ ሄይ)
(ነይልኛ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists