Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Lemn Yelegnm Alsh lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


ሰው ኖሮሽ እንደ ሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስችይ ሁሉንም በሰአቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አሰፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
ሰው ኖሮሽ እንደ ሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስችይ ሁሉንም በሰአቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አሰፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
ይሄን ሁሉ ጊዜ የኖርኩት እራሴን ገትቼ
ውስጤ እንዳይጎዳ ብዬ ነው ይሄኑ ፈርቼ
አንቺን ሰበብ አርጎ ትካዜ በፍቅር ስሜቴ
ይኸው የፈራሁት አልቀረም ዞሮ ገባ ቤቴ
ፍቅርን ምዬ ባልል ሁለተኛ
ሰው አልቀርብም ሳልሆን እርግጠኛ
ፍቅር ህይወት መሆኑን ባላጣም
ግን ቸኩዬ ስበብ አላመጣም
ሰው ኖሮሽ እንደ ሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስችይ ሁሉንም በሰአቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አሰፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
ሰው ኖሮሽ እንደ ሌለው ለይምሰል መታየቱ
ማስረዳት መንገር ስችይ ሁሉንም በሰአቱ
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ
ቆይ ለምን አሰፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ
አንድም ነገር ሳትቀር ላትሆኚኝ ፍቅራችን ላይፀና
ዘክዝኬ መንገሬ ነደደኝ የቤቴን ገበና
እውነት መስሎኝ ያልሽኝ አመንኩሽ አወይ ሞኝነቴ
ስንት አቅጄ ነበር ለፍቅርሽ እኔማ በቤቴ
አልወቅስሽም መቼም ሆኗል አንዴ
ሰው ልርቅ ነው ደግሞ እንደልማዴ
ሳልጀምረው ሳላገኝ እንዳጣሽ
ሰው እያለሽ ለምን የለኝም አልሽ
ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ግን ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ቆይ ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ግን ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ቆይ ለምን ለምን የለኝም አልሽ
ለምን ለምን የለኝም አልሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists