Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Yelben lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


የልቤን የውጤን የአንጀቴን ጎድን ተረጅልኝ የእኔን ችግር
ወድጄ አይደል የምቀናው ትሎብኝ ነው የኔ ፍቅር
የልቤን የውጤን የአንጀቴን ጎድን ተረጅልኝ የእኔን ችግር
ወድጄ አይደል የምቀናው ትሎብኝ ነው የኔ ፍቅር

ሳዛዝንሽ የአየኝ ቢኖር ያአዝንልኛል
መፈተሬ ሰው መሆኔ የአስተላኛል
ጅል ሆኜ እንጂ ብረር ሲለኝ የእድሌ እጣ
አሁን የኔ እንዲህ መሆን ምን ሊያመጣ
መተርተሬን መቅናት ትቼ ጨዋ ሆኜ እንድታይ
እንዴት ላድርግ አፈር ስሆን እስኪ እራስሽ መላ በይኝ
መተርተሬን መቅናት ትቼ ጨዋ ሆኜ እንድታይ
እንዴት ላድርግ አፈር ስሆን እስኪ እራስሽ መላ በይኝ
ብጎዳውም... የአንችን ስሜት
ተረጂልኝ... የእኔ እመቤት
እንዴት ልተው... ምን ላርግና
ሁሌ እንዳምንሽ... እንዳልቀና

የልቤን የውጤን የአንጀቴን ጎድን ተረጅልኝ የእኔን ችግር
ወድጄ አይደል የምቀናው ትሎብኝ ነው የኔ ፍቅር
የልቤን የውጤን የአንጀቴን ጎድን ተረጅልኝ የእኔን ችግር
ወድጄ አይደል የምቀናው ትሎብኝ ነው የኔ ፍቅር

አምላክ ደጉ አይሳነው ቁንጅናሽን
ትንሽ ቀነስ አርጎት ቢሆን ውበትሽን
ሞኝነቴ ይገርመኛል ፀልያለሁ
ሰው ባላያት ይላል ልቤ እመኛለሁ
መተርተሬን መቅናት ትቼ ጨዋ ሆኜ እንድታይ
እንዴት ላድርግ አፈር ስሆን እስኪ እራስሽ መላ በይኝ
መተርተሬን መቅናት ትቼ ጨዋ ሆኜ እንድታይ
እንዴት ላድርግ አፈር ስሆን እስኪ እራስሽ መላ በይኝ
ብጎዳውም... የአንችን ስሜት
ተረጂልኝ... የእኔ እመቤት
እንዴት ልተው... ምን ላርግና
ሁሌ እንዳምንሽ... እንዳልቀና
ብጎዳውም... የአንችን ስሜት
ተረጂልኝ... የእኔ እመቤት
እንዴት ልተው... ምን ላርግና
ሁሌ እንዳምንሽ... እንዳልቀና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists