Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Alhedm lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


እንኳን ልሄድ እኔ ራሴ ካለችበት
መጣች የን በደሌ ረስታው ድንገት
አይን የለኝም አይኔን ባይኔ የማይበት
እንኳን ልሄድ እኔ ራሴ ካለችበት
መጣች የን በደሌ ረስታው ድንገት
አይን የለኝም አይኔን ባይኔ የማይበት

ትቻት ሄጄ ጥቅሜን አስበለጬ
ንፁህ ልቧዋን ይን ፍቅሯን ረግጬ
ምን አፍ አለኝ ለጠፋው ታሪኳ
በሄድ አይነን ቢጫው አጥቤኳ
የቁስል ድኖ ሳልሽርላት
አልሄድም ዳግመኛ ላቆስላት
ሰለሟን ህመም ልዘራ አበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት
የቁስል ድኖ ሳልሽርላት
አልሄድም ዳግመኛ ላቆስላት
ሰለሟን ህመም ልዘራ አበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት

እንኳን ልሄድ እኔ ራሴ ካለችበት
መጣች የን በደሌ ረስታው ድንገት
አይን የለኝም አይኔን ባይኔ የማይበት
እንኳን ልሄድ እኔ ራሴ ካለችበት
መጣች የን በደሌ ረስታው ድንገት
አይን የለኝም አይኔን ባይኔ የማይበት
አሁን ባዝንም ስሄድ ቸኩያለሁ
ሳሩን እንጂ ገደሉ መቼ አየሁ
እያወኩት በምንም ላለክሳት
ለምን ሄጄ ያን ጊዜ ላስታውሳት
በሷ ግፍ የእጄን ባላጣም
ያንሰኛል አስሬ ብቀጣም
ሰለሟን ህመም ልዘራ አበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት
የቁስል ድኖ ሳልሽርላት
አልሄድም ዳግመኛ ላቆስላት
ሰለሟን ህመም ልዘራ አበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት
አልሄድም ረስታኝ ትኑርበት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists