ፀፀት አቅፌ ብቻዬን በናፍቆት ልቤ ሲጉላላ
በረዶ ቤቴን አዬሁት ጓዳው ካሁኑ ሲላላ
ልቤን እምቢ አለው ብዙ ነው ነውጤ
ንፁህ ሰው ገፋህ እያለኝ ውስጤ
የማዶ ስንቄን ጣልኩት ያፋፉን
ቅርቤን እያየሁ የደፍ የደፉን
አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም
ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም
አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ
ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ ማሪኝ አልሙትብሽ
ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው ልታመን ለፍቅርሽ
እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ
ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ
አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ
አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ
ሲገርፈኝ ባየሽ ሃዘን መከራ
እያሰደደኝ የራሴው ስራ
መች ህሊናዬ እረፍ ይለኛል
ባሰብኩሽ ቁጥር ያቃጥለኛል
አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም
ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም
አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ
ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ ማሪኝ አልሙትብሽ
ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው ልታመን ለፍቅርሽ
እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ
ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ
አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ
አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
እሁሁ አሁሁ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist