Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Aynuan Lyewu lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


ልሂድ ድሞ ኣይኗን ልየው ልየው የደምቡሎዋ ጥርስ
እፎይ ብዬ እንዳድር የልቤም ባይደርስ
የልቤም ባይደርስ
ልሂድ ድሞ ኣይኗን ልየው ልየው የደምቡሎዋ ጥርስ
እፎይ ብዬ እንዳድር የልቤም ባይደርስ
የልቤም ባይደርስ
ልቤ ኣታሞ ቢመታ
እግሬ ቢዝል ባይበረታ
ባትገባም ከእቅፌ ከእጄ
እፎይ እላለሁ ሳገኛት ሔጄ
ሳገኛት ሄጄ
ሳያት ቢጠፋኝ የምላት
ባልተነፍስ ኣዉግቻት
ከላይታች ተንጎራድጄ
እንዳድር ሰልም ላግኛት እስኪ ሄጄ
ልያት እስቲ ሄጄ
ዋ.ሁ ላ ላ ላላ
ላይ ላይ ላይ ላላ ላላ
ኣሁ ላላ ላይ ላይ ላላ ላላ
ልሂድ ድሞ ኣይኗን ልየው ልየው የደምቡሎዋ ጥርስ
እፎይ ብዬ እንዳድር የልቤም ባይደርስ
የልቤም ባይደርስ
ልሂድ ድሞ ኣይኗን ልየው ልየው የደምቡሎዋ ጥርስ
እፎይ ብዬ እንዳድር የልቤም ባይደርስ
የልቤም ባይደርስ
ሽንፈቴን እንዳልገጽላት
ካንደበቴም ጠፉ ቃላት
ኣማራጬ ሆኖ ማየቱ
ኣልሰለቸኝም ደርሶ መምጣቱ
ሄዶ መምጣቱ
ኣንድ ቀን ለኔ እስኪላት
እግሬ አይነቃም ኣይታክት
ኣለ የምለው መድህኔ
መመልከቱ ነው አይኗን በአይኔ
አይኗን በአይኔ
ዋ.ሁ ላ ላ ላላ
ላይ ላይ ላይ ላላ ላላ
ኣሁ ላላ ላይ ላይ ላላ ላላ
ኣሁ ላላ ላይ ላይ ላላ ላላ
ኣሁ ላላ ላይ ላይ ላላ ላላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists