Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Sewu Alewu lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


ወዲያ ብትሄድ ከጥግ አጥናፋ
እሩቅ አጥናፋ
ቃሌም ቃል ነው ላይታጠፋ
አይቃጣኝ ላጥፋ
ልርቅሽ አይደለም ፈጥሬ ምክንያት
በፍቅሬ መህዋር እሷ የእውነት ናት ፅናት
ቃልኪዳን አለኝ መቼም ላልተዋት
የምጠብቃት ተርቤ ላልወድባት ደርቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ (እሷ ናት ረሀቤ)
ቤዛ ሆኑዋታል ልቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ
ማዶ አድማስ ጋርዷታ የምናፍቃት (የምናፍቃት)

ውብ ቆንጆ ነሽ አደንቅሻለው (አድንቄሻለው)
ሆኖም ልቤ ቃልኪዳን አለው ትስስር አለው
እቱ መልክሽን አየው አድንቄያለው
ልቤ አደራለው የማያላላው ማይረሳው
ለማትገብበት እንዳትሞክሪው
ለኔ እሷው ናት ረሀቤ ላልወድባት ደርቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ
ቤዛ ሆኑዋታል ልቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ
ማዶ አድማስ ጋርዷታ የምናፍቃት (የምናፍቃት)
እመኚኝ ሠበብ አይደለችም ምክንያት
ለኔ የሆነችኝ ፅናት
እውነት ናት እውነት ናት ናፈቋት
ሠንሠለት ተራራው ጋርዷት ሸፍኗት
በናፋቆት የምጠብቃት (የምጠብቃት)
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ (እሷ ናት ረሀቤ)
ቤዛ ሆኑዋታል ልቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ
ማዶ አድማስ ጋርዷታ የምናፍቃት (የምናፍቃት)
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ
ቤዛ ሆኑዋታል ልቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ
ቤዛ ሆኑዋታል ልቤ
እመኚኝ ሠው አለው ሠው አለው ልቤ (አዎ)
እሷ ናት ረሀቤ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists