Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Beihtnet lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


ምን ነበር ያኔ: ያገኘሁሽ ለት
ባልተቀራረብን: በእህትነት
እኔ እንዳስረዳሽ: የኔን ጭንቀት
(ባልፈራ) ባልፈራ: ምን አለበት
ይብቃኝ እንዳልል: እህትነሽ
ፍቅርሽ ማርኮኛል: ስራ አድራጎትሽ
እህቴም ሆነሽ: ልስጥሽ ውበት
ላድርግሽ የፍቅሬ እናት
ከአፌ እንዳያመልጥ: ውስጤን ገትቼ
ደሞ ባጣትስ: ብዬ ፈርቼ
አፈንኩት እንጂ: የፍቅሬን ስቃይ
አንቺ ልዩ ነሽ: ከየትም በላይ
አንቺ ልዩ ነሽ: ከየትም በላይ
ምን ነበር ያኔ: ያገኘሁሽ ለት
ባልተቀራረብን: በእህትነት
እኔ እንዳስረዳሽ: የኔን ጭንቀት
(ባልፈራ) ባልፈራ: ምን አለበት
ይብቃኝ እንዳልል: እህትነሽ
ፍቅርሽ ማርኮኛል: ስራ አድራጎትሽ
እህቴም ሆነሽ: ልስጥሽ ውበት
ላድርግሽ የፍቅሬ እናት
ባዝን ብደሰት: ታውቅልኛለሽ
ከማንም በላይ: ትረጂኛለሽ
አንቺ እያለሽ: ሌላ ይገኛል
ብዬ ብፈልግ: ሰው ምን ይለኛል
ሌላ ብፈልግ: ሰው ምን ይለኛል
(በንቺ ነው) እወቂው ዛሬ: (በንቺ ነው) በይ ይለይልኝ
(በንቺ ነው) ነገም ኑሮዬ: (በንቺ ነው) እንዲሰምርልኝ
(በንቺ ነው) ከእንግዲህ ወዲያ: (በንቺ ነው) እንድታውቂልኝ
(በንቺ ነው) ብልም ጎረቤት: (በንቺ ነው) ቤቴን እዩልኝ
(በንቺ ነው) እድል ሚዛኑ: (በንቺ ነው) ወግና ክብሬ
(በንቺ ነው) ሶስቱ ጉልቻ: (በንቺ ነው) ነገም ትዳሬ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ከአፌ እንዳያመልጥ: ውስጤን ገትቼ
ደሞ ባጣትስ ብዬ ፈርቼ
አፈንኩት እንጂ: የፍቅሬን ስቃይ
አንቺ ልዩ ነሽ: ከየትም በላይ
አንቺ ልዩ ነሽ: ከየትም በላይ
(በንቺ ነው) እወቂው ዛሬ: (በንቺ ነው) በይ ይለይልኝ
(በንቺ ነው) ነገም ኑሮዬ: (በንቺ ነው) እንዲሰምርልኝ
(በንቺ ነው) ከእንግዲህ ወዲያ: (በንቺ ነው) እንድታውቂልኝ
(በንቺ ነው) ብልም ጎረቤት: (በንቺ ነው) ቤቴን እዩልኝ
(በንቺ ነው) እድል ሚዛኑ: (በንቺ ነው) ወግና ክብሬ
(በንቺ ነው) ሶስቱ ጉልቻ: (በንቺ ነው) ነገም ትዳሬ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ
ኡሁ ኡሁ ኡሁሁሁ አሃሃሃ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists