Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Ahun Teredahut lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


አሁን ተረዳሁት: ጥቅምሽን ገና ያወቅኩ
ማሪኝ እመቤቴ: እክሳለሁ መቼም ካልሞትኩ

አሁን ተረዳሁት: ጥቅምሽን ገና ያወቅኩ
ማሪኝ እመቤቴ: እክሳለሁ መቼም ካልሞትኩ

ለምንስ አይበለኝ: ይብቃኝ ከዚህ በላይ
ወትሮስ ምን አለበት: ንፁህ ነው ተበዳይ
ማዘን ለኔ እንጂ: ለቀሪው ተክዤ
ወርቄን ላጣጣልኩት: እንደ መዳብ ይዤ
አኣኣ ተፀፅቼ ነው
አኣኣ ማሪኝ የምለው
አኣኣ በህይወት እስካለሁ
አኣኣ ፍቅሬ እክሳለሁ

አሁን ተረዳሁት: ጥቅምሽን ገና ያወቅኩ
ማሪኝ እመቤቴ: እክሳለሁ መቼም ካልሞትኩ
አሁን ተረዳሁት: ጥቅምሽን ገና ያወቅኩ
ማሪኝ እመቤቴ: እክሳለሁ መቼም ካልሞትኩ
አውለቃለሁ የዋህ ነሽ: እንደኔ አይደለሽም
ጨክኖ 'ሚጨክን: ክፉ አንጀት የለሽም
አንድ እድል ሰጥተሽኝ: ልካስሽ ታምኜ
ያውም አገልጋይሽ: ታማኝ ባሪያሽ ሆኜ
አኣኣ ተፀፅቼ ነው
አኣኣ ማሪኝ የምለው
አኣኣ በህይወት እስካለሁ
አኣኣ ፍቅሬ እክሳለሁ

አኣኣ ተፀፅቼ ነው
አኣኣ ማሪኝ የምለው
አኣኣ በህይወት እስካለሁ
አኣኣ ፍቅሬ እክሳለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists