Kishore Kumar Hits

Tamrat Desta - Hule Asbshalehu lyrics

Artist: Tamrat Desta

album: Anleyaym (Ethiopian Contemporary Music)


የተውሽው ቤቴ ናፍቆት ጭነሽበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንችን ጠረን ለምዶ አንሶላ ትራሴ
የተውሽው ቤቴ ናፍቆት ጭነሽበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንችን ጠረን ለምዶ አንሶላ ትራሴ
ውዬ አይለገባም እፈራለሁ ቤቴ
ያንቺን ናፍቆት ስቃይ ስሜቴ
ቀን ልረሳሽ ከሰው ጋር ውዬ
ደሞ ይመሻል ለትዝታዬ
ውዬ አይለገባም እፈራለሁ ቤቴ
ያንቺን ናፍቆት ስቃይ ሲሜቴ
ቀን ልረሳሽ ከሰው ጋር ውዬ
ደሞ ይመሻል ለትዝታዬ
አሃሃ ሁሌ አስብሻለሁ ኡሁሁ አስታውስሻለሁ
አሃሃሃ የጥንቱን አስቤ ኡሁሁሁ ሳነባ አድራለሁ
የተውሽው ቤቴ ናፍቆት ጭነሽበት
የለመደው ፍቅር ወጉ ሲቀርበት
አኮረፈ ሙቅ አልጋዬ ምን ባፅናናው እንደራሴ
ያንችን ጠረን ለምዶ አንሶላ ትራሴ
ከታዘብኩት ቆዬሁ አልጋዬን
ጋደም ስል ላሳርፍ ጎኔን
ጠረንሽን ይዞ አንሶላዬ
አለቅ አለኝ ታጥቦም በእንባዬ
ከታዘብኩት ቆዬሁ አልጋዬን
ጋደም ስል ላሳርፍ ጎኔን
ጠረንሽን ይዞ አንሶላዬ
አለቅ አለኝ ታጥቦም በእንባዬ
አሃሃ ሰው መልመድ ክፉ ነው ኡሁሁ ሲባል ሰምቻለሁ
አሃሃሃ ገብቶኛል ስቃዩ ኡሁሁሁ አሁን ቀምሻለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists