Kishore Kumar Hits

Tilahun Gessesse - Akal Aynishin lyrics

Artist: Tilahun Gessesse

album: Tilahun Gessesse Collection


አካል አይንሽን ጣል አድርጊብኝ እባክሽን
አካል ፍቅርሽን ለእኔ አድርጊው እባክሽን
አልዋል አላደረ ፤ባንድቀን እይታ (2)
ታዘብኩት መንፈሴን ፤ በፍቅርሽ ቢረታ (2)
ከምኔው ወደድኩሽ፤ ከምኔው ተሰማኝ (2)
አረእንዴት ሆነና፤ ልብሽ ልቤን ቀማኝ (2)
እየየው ድማሙ (7)...
ልቤ ብርቱ ነበር ሆድዬ ፤በኃይለኛነቱ የእኔ ዓለም
ባንቺ ተረታ ብኝ ሆድዬ፤ ምን ይሆን ምክንያቱ የእኔ ዓለም
እባክሽ አንቺ ልጅ ሆድዬ፤ እፍረቱ ይቅርና የእኔ ዓለም
ፍቅራችን በይፋ እእእ፤ ይታወቅ ይውጣና የእኔ ዓለም
አካል አይንሽን ጣል አድርጊብኝ እባክሽን
አካል ፍቅርሽን ለእኔ አድርጊው እባክሽን
አልታወቀልሽም ፤ያንቺ ተደብቆ (3)
ተሰማ መውደዲ ፤የእኔ ብቻ ተውቆ (3)
አታዝኝልኝም ወይ ፤አረ-ተይ አይሆንም (2)
አልችልም ደርቤ፤ የእኔንም ያንቺንም (2)
ፍቅርሽ ቢያሸንፈኝ ሆድዬ ፤አከላቴ ሆዴ የእኔ ዓለም
ያስነውራል እንዴ እእእ ፤ እኔ አንቺን መውደዴ የእኔ ዓለም
እያብሰለሰለው ኦኦይ፤ ሁሉም በየቤቱ የእኔ ዓለም
ምነው የኔብቻ እእእ ፤ መውደድ መሰማቱ የእኔ ዓለም
አካል አይንሽን ጣል አድርጊብኝ እባክሽን
አካል ፍቅርሽን ለእኔ አድርጊው እባክሽን
አልዋል አላደረ ፤ባንድቀን እይታ (2)
ታዘብኩት መንፈሴን ፤ በፍቅርሽ ቢረታ (2)
ከምኔው ወደድኩሽ፤ ከምኔው ተሰማኝ (2)
አረእንዴት ሆነና፤ ልብሽ ልቤን ቀማኝ (2)
እየየው ድማሙ (7)...
ልቤ ብርቱ ነበር ሆድዬ ፤በኃይለኛነቱ የእኔ ዓለም
ባንቺ ተረታ ብኝ ሆድዬ፤ ምን ይሆን ምክንያቱ የእኔ ዓለም
እባክሽ አንቺ ልጅ እእእ፤ እፍረቱ ይቅርና የእኔ ዓለም
ፍቅራችን በይፋ እእእ፤ ይታወቅ ይውጣና የእኔ ዓለም
እባክሽ አንቺ ልጅ ሆድዬ፤ እፍረቱ ይቅርና የእኔ ዓለም
ፍቅራችን በይፋ ሆድዬ፤ ይታወቅ ይውጣና የእኔ ዓለም
ፍቅራችን በይፋ እእእ፤ ይታወቅ ይውጣና የእኔ ዓለም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists