Kishore Kumar Hits

Tilahun Gessesse - Meleyayet Mot Naw lyrics

Artist: Tilahun Gessesse

album: Tilahun Gessesse Collection


መለያየት ሞት ነው ለተዋደደ ሰው
መለያየት ሞት ነው ለተዋደደ ሰው
ስቃዬን አሳየኝ ደርሶብኝ ብቀምሰው
ስቃዬን አሳየኝ ደርሶብኝ ብቀምሰው
እንዋደድ ነበር ሰዉ እስኪቀናብን
እንዋደድ ነበር ሰዉ እስኪቀናብን
ስንለያይ ጊዜው ቀኑ ጨለመብኝ
ስንለያይ ጊዜው ቀኑ ጨለመብኝ
እውነቴን ነው፣ እውነቴን ነው፣ እውነት
እውነቴን ነው፣ እውነቴን ነው፣ እውነት
መለያየት ፍፁም ሞት ነው እውነት
መለያየት ፍፁም ሞት ነው እውነት
መለያየት ክፉ በቁም መቀበር
መለያየት ክፉ በቁም መቀበር
በትዝታ ገርፎ ያስጮኸኝ ጀመር
በትዝታ ገርፎ ያስጮኸኝ ጀመር
ያሳለፍነው ጊዜ እየመጣ ባይኔ
ያሳለፍነው ጊዜ እየመጣ ባይኔ
በሀሳብ ገደለኝ ተንገላታሁ እኔ
በሀሳብ ገደለኝ ተንገላታሁ እኔ
እውነቴን ነው፣ እውነቴን ነው፣ እውነት
እውነቴን ነው፣ እውነቴን ነው፣ እውነት
መለያየት ፍፁም ሞት ነው እውነት
መለያየት ፍፁም ሞት ነው እውነት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists