Tilahun Gessesse - Mignot lyrics
Artist:
Tilahun Gessesse
album: Tilahun Gessesse Collection
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ቁም ነገሯን ሳስብ በልቤ መርምሬ
የረሳሁኣት ወጣት ትዝ አለቺኝ ዛሬ
ትቻት እሷም ረስታኝ ተራርቀን ሳለን
ዛሬ ትዝታዋ ድንገት ከቸች አለ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ተረስቶ የቆየው ትዝታዋ ዛሬ
ላይኔ እምባ አሳዘለው ጢሶ እንድ በርበሬ
እረ ወዴት ብዬ ከየትስ መርምሬ
ላግኛት ያቺን ወጣት ትዝ አለቺኝ ዛሬ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ያሳለፍነው ዘመን በሳቅ በፈገግታ
ከሱኣ ጋር በፍቅር ተዝናንትን በርጋታ
ፍቅርዬ ስትለኝ እኔም ስላት ፍቅሬ
ምን ሆናብኝ ይሆን ትዝ አለቺኝ ዛሬ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
ናፍቆቷ ነው ያስቸገረኝ ሌት በህልሜ እየመጣች እየታየቺኝ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist