Tilahun Gessesse - Sitihed Siketelat lyrics
Artist:
Tilahun Gessesse
album: Tilahun Gessesse Collection
ይገርማል ስትሄድ ስከትላት በጎን እያየቺኝ
አማላጅም ብልክም ጨክና እምቢ አለቺኝ
ተሞኘው ተሞኘው
ደግ ነሽ እያልኩኝ ባንቺ ላይ ስመካ
አንጀት የምትቆርጪ ጨካኝ ሴት ነሽ ለካ
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምን አልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት
ስትሄድ ስከተላት
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምን አልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት
ስትሄድ ስከተላት
♪
አዳምጪኝ አዳምጪኝ
ኧረ ምን በደልኩሽ እባክሽ ንገሪኝ
ከሄድሽ ወድያ በፍቅር የምታስቸግሪኝ
ከዚህ ፊት እኔ ጋር ጥለሺው እንዲህ ሳይሰበር
ከእኔ ፍቅር ያንቺ ያይል እኮ ነበር
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምን አልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት
ስትሄድ ስከተላት
ፍቅር ለብቻዬ ወድቆብኝ ምን አልባት
እድሜዬን ገፋሁት ስትሄድ ስከተላት
ስትሄድ ስከተላት
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist