Kishore Kumar Hits

Tilahun Gessesse - Yalanchi Alnorim lyrics

Artist: Tilahun Gessesse

album: Tilahun Gessesse Collection


ስቀመጥ ስነሣ በሀዘን በትካዜ
አልረሳም አለኝ ያሣለፍነው ጊዜ
ያወጋነው ወግ ክፋት ደግነትሽን
አንድአንድ ጊዜ ደግሞ
ጨዋታና ሳቅሽን
እም... አልረሣም አለኝ
ተተክሎ ከአንጀቴ
እንኳን አንቺ ቀርተሽ
የፍቅር እመቤቴ
አ.[የቆምንበት ቦታ ድቅን ይላል ፊቴ]×፪
እንኳን ቆሜ ብቀበርም
እኔ ያላንቺ አልኖርም
Tango እና ማሪንጌን የደነስንባቸው
አስደሳች ትያትርን አብረን ያየናቸው
በምድር ባህር ተዋጡ መሠለኝ
ከአንቺ ከተለየው ትዝ አልልህ አሉኝ
እም .ቁጭ ብዬ ሳስብ መንፈሴ ተናውጦ
ይፈሣል እምበዬ በጉጮቼ አቋርጦ ×፫
እንኳን ቆሜ ብቀበርም
እኔ ያላንቺ አልኖርም
ሰውነቴ ርዶ ጉልበትም ያንሰኛል
መኖሬን ረስቼው በቁም ያቃዠኛል
አምላክን ግደለኝ ማለት ለምንድን ነው
አጥብቀው ከያዙት ለካስ ፍቅር ሞት ነው
በአለም ላይ ስኖር
ስኖር ስቀበርም
ግማሽ አካሌ ነሽ እኔ ያለ አንቺ አለልኖርም×፫
እንኳን ቆሜ ብቀበርም
እኔ ያላንቺ አልኖርም×፪

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists