Kishore Kumar Hits

Tsehaye Yohannes - Gomen Betena lyrics

Artist: Tsehaye Yohannes

album: Sakilgne


ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም
መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና
ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም
መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና
ጤና ጤና ጤና ጤና ጤና
የምትስማማኝን ፈጣሪ ሰቶኛል (ወይ ወይ ወይ)
ምን እፈልጋለሁ ሌላ ምን ያምረኛል ምን ያምረኛል
በእጄ የያዝኩትን ወርቅ አላራክስም (ወይ ወይ ወይ)
ሂሊናዬን ክጄ እራሴን አልወቅስም አረ አልወቅስም
ለዚቺም ለዛችም ተረትቼ
ላየሁት አላብድም የእጄን ትቼ
በአይኔ አየሁኝ ብዬ ገና ለገና
በምንኞት አልኖርም ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና አሃዱ ጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን
ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም
መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና
ያየሁት ያየሁት አይቅረኝ አላልኩም
መች ወጣኝና የእጄን ይባርክልኝ ይበቃል ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና
ጤና ጤና ጤና ጤና ጤና
መድረሻ የሌለዉ መንገደኛ ሆኜ (ወይ ወይ ወይ)
ስባዝን አልኖርም አይኔን ተማምኜ ተማንኜ
ፍቅርን ተላብሳለች ነብሴ አልበረዳትም (ወይ ወይ ወይ)
ይዣለዉ በልኬ አልደርብባትም አልጐዳትም
ለዚቺም ለዛችም ተረትቼ
ላየሁት አላብድም የእጄን ትቼ
በአይኔ አየሁኝ ብዬ ገና ለገና
በምንኞት አልኖርም ጐመን በጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና አሃዱ ጤና
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና መቼስ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና እስቲ ይሁን
ጐመን በጤና ጐመን በጤና ይሁን ይሁን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists