Kishore Kumar Hits

Tsehaye Yohannes - Ruk Ayedelem lyrics

Artist: Tsehaye Yohannes

album: Sakilgne


አላት የአምላክ ኪዳን ከሰማይ ያያታል
ቢዘገይም አይቀሬ ነው በእጥፍ ይክሳታል
የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና አትቀርም
ዝም አይልም እሱ
ያ ገናና ያ ስሟ
ያ ገናና ውብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
አላት የአምላክ ኪዳን ከሰማይ ያያታል
ቢዘገይም አይቀሬ ነው በእጥፍ ይክሳታል
የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና አትቀርም
ዝም አይልም እሱ
ያ ገናና ያ ስሟ
ያ ገናና ውብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
እንዲያ እንዳልገነነች ያ ክብሯ ተረስቶ ዝናዋ ተንዶ
በስሟ መጠራት ማፈሪያ እስከሚሆን ሕዝቧ ስደት ወዶ
መዛበቻ ሆና አትቀርም ክብሯ እንደተጣለ
እዉነት የኢትዮጵያ አምላክ በዙፋኑ እያለ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና
ያ ገናና ዉብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና
ያ ገናና ዉብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
አላት የአምላክ ኪዳን ከሰማይ ያያታል
ቢዘገይም አይቀሬ ነው በእጥፍ ይክሳታል
የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና አትቀርም
ዝም አይልም እሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና ውብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
አላት የአምላክ ኪዳን ከሰማይ ያያታል
ቢዘገይም አይቀሬ ነው በእጥፍ ይክሳታል
የኛ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆና አትቀርም
ዝም አይልም እሱ
ያ ገናና ያ ስሟ
ያ ገናና ውብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
ገባዉ ተሸፍኖ መከራችን ገኖ ሲወራብን በዓለም
ይህን እየሰማ አንገቱን ያልደፋ የሃገሬ ልጅ የለም
ቃል ኪዳኑ ሲፈጸም እናንሰራራለን
እንዳፈርን አንቀርም ያን ጊዜ እንኮራለን
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና
ያ ገናና ዉብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና
ያ ገናና ዉብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ያ ገናና (ያ ስሟ)
ያ ገናና
ያ ገናና ዉብ ስሟ
ዳግም መመለሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
ቃል ኪዳኑን ያከብራል
ቃል ገብቶላታል እርሱ
ሩቅ አይደለም ቅርብ ነዉ
ደሞ አይቀርም መድረሱ
አይቀርም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists