Kishore Kumar Hits

Tsehaye Yohannes - Wre Telahu lyrics

Artist: Tsehaye Yohannes

album: Sakilgne


(እንዳሻህ) ለኔ ተዉልኝ አዉቃታለሁ
(እንዳሻህ) የትም ብትሄድ አምናታለሁ
አይኔን አልክድም ወሬ እየሰማሁ
በቃ አታዉሩኝ ወሬ ጠላሁ
ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ
ባልዋለችበት ባላረገቺዉ አትወንጅሏት
ለኔ ተዉልኝ ያለ ስሟ ስም አታዉጡላት
ለኔ አይጥመኝም የወሬ ግብዣ አልፈልግም
ስሟን አታንሱ እኔ አምናታለሁ እሷ አታደርግም
ለወሬ ከሆነ አረ ዝግ ነዉ በሬ አታስቡ አትድከሙ
በአይን ካልታገዘ ልምከራችሁ ወሬ ወሬ ወሬ አትስሙ
በሰዉ የጠላሁት በኔ እንዳይደርስ ስለፈራሁ ስለሰጋሁ
አታዉሩልኝ ይቅር ይቅር ይቅር ስለእሷማ
ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አረ ወሬ (ወሬ ጠላሁ)
ወሬ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አዉ ስለእሷማ (ወሬ ጠላሁ)
የእሷን የሷን (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ)
ኦሆሆሆሆሆ (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ)
(ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ) (ወሬ ጠላሁ)
(እንዳሻህ) ለኔ ተዉልኝ አዉቃታለሁ
(እንዳሻህ) የትም ብትሄድ አምናታለሁ
አይኔን አልክድም ወሬ እየሰማሁ
በቃ አታዉሩኝ ወሬ ጠላሁ
ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ ስለእሷማ
አይክፋት እንጂ ትዋብ ትሽሞንሞን አምራ ትዉጣ
እሷን ከማጣ በዚች ምድር ላይ ሁሉን ልጣ
አታሸክሟት ዕዳ ከሜዳ ሐጥያት ፍሩ
አምኖ ሚቀበል ላይገኝ ሰሚ ወሬ አታዉሩ
ለወሬ ከሆነ አረ ዝግ ነዉ በሬ አታስቡ አትድከሙ
በአይን ካልታገዘ ልምከራችሁ ወሬ ወሬ ወሬ አትስሙ
በሰዉ የጠላሁት በኔ እንዳይደርስ ስለፈራሁ ስለሰጋሁ
አታዉሩልኝ ይቅር ይቅር ይቅር ስለእሷማ
ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አረ ወሬ (ወሬ ጠላሁ)
ወሬ ወሬ (ወሬ ጠላሁ) አዉ ስለእሷማ (ወሬ ጠላሁ)
የእሷን የሷን (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ)
ኦሆሆሆሆሆ (ወሬ ጠላሁ) አያያያይ (ወሬ ጠላሁ)
ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ
ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ ወሬ ጠላሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists