Kishore Kumar Hits

Tsehaye Yohannes - Mata Mata lyrics

Artist: Tsehaye Yohannes

album: Sakilgne


ሲመሽ ሲመሽ ይከፋኛል ሲመሽ
ሲመሽ ሲመሽ ቅር ይለኛል ሲመሽ
የአንቺ ሆደ ባሻ የአንቺዉ አስታዋሽ አይ ብታይ ሲመሽ
በምሽት ጨረቃ ጨረቃ ቢያጌጥም ሰማዩ
እኔ ግን ቆሚያለሁ አይኖቼ እያዩ ሳያዩ
በኮከብ ባማረዉ ባማረዉ በዚህ ልዩ ማታ
አብረሽኝ ብትሆኚ ብትሆኚ ነበር የኔ ደስታ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ
ሲመሽ ሲመሽ ይከፋኛል ሲመሽ
ሲመሽ ሲመሽ ቅር ይለኛል ሲመሽ
የአንቺ ሆደ ባሻ የአንቺዉ አስታዋሽ አይ ብታይ ሲመሽ
ጀንበሯ ስትገባ ስትገባ ደርሶ ይጨንቀኛል
በአለም ላይ ብቻዬን የቀረሁ ያህል ይሰማኛል
በምሽት ከአንቺ ጋ ከአንቺ ጋ ያሳለፍኩት ደስታ
ከሆዴ አልወጣ አለኝ ያ ጊዜ ያ ጣፋጭ ትዝታ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ
ማታ ማታ ማታ ማታ ባየሽኝ
እንዴት እንደምሆን ናፍቀሽኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists