Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Yemisirach lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yemisirach


ያው ዘንድሮን አምሮ ደስ ብሎ
ተስተካክሎ ያው
በጣም ደስ የሚል የት የሚደርስ ሰው እሰይ እሰየው
ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን ለአንድ አይነት ሰው
ጎራው ና ጎራው ና ጎራው ና ዮው
ያንተው ላንተው አራዳ ሆይ
ሰው እንደዚህ ይሸለማል ወይ
የወዳጅ አይነት መጣ ብዙ
አስደሳች ተጓዥ ከነ ጓዙ
ያንተ ትብስ የኔ እብስ
የልጅ ልጆች ውብ አዳዲስ
አንድ የሆኑ አንድ አይነቶች
የሀገር ቤት ምርጥ ምርጥ ልጆች
(አንጓሎ) የወንድ ልጅ እናት እንኳን ደስ አለሽ
(አንጓሎ) አረ እሰይ ምን እንኳን ወንድ ወለድሽ
(አንጓሎ) ስንት ወንድ መለሎ ባ'ገሩ በቅሎ
(አንጓሎ) ያጣራ ይዟል አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎሎ...
ያው ዘንድሮን አምሮ ደስ ብሎ
ተስተካክሎ ያው
በጣም ደስ የሚል የት የሚደርስ ሰው እሰይ እሰየው
ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን ለአንድ አይነት ሰው
ጎራው ና ጎራው ና ጎራው ና ዮው
የምስራች ላብስርሽ ነይ
ሰው መጣልሽ ይታይሻል ወይ
ከእኔ በላይ ወንድም የሚል
አፈር አይንካችሁ የሚያስብል
ካ'ንተ በፊት አረ እኔን ባዮች
ወንድ ልባም አስገራሚዎች
ያው ዘንድሮን አምሮ ደስ ብሎ
ኢትዮጵያዊነት ተስተካክሎ
(አንጓሎ) የወንድ ልጅ እናት እንኳን ደስ አለሽ
(አንጓሎ) አረ እሰይ ምን እንኳን ወንድ ወለድሽ
(አንጓሎ) ስንት ወንድ መለሎ ባ'ገሩ በቅሎ
(አንጓሎ) ያጣራ ይዟል አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎሎ...
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎ አንጓሎ
አንጓሎሎ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists