Kishore Kumar Hits

Jah Lude - KEN ALE lyrics

Artist: Jah Lude

album: KEN ALE


ወወወ ኦ ዋዋ
ስንት ጊዜ ሳስብ ስንት ጊዜ
ላውጋሽ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ
ይኧው ለሁሉም ቀን አለው ለካስ
እባክሽ ያዥ ላጫውትሽ
ቆይ ዛሬ ነገ ስል ስንት ጊዜ
ላወጋሽ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ
በእውነት ለሁሉም ቀን አለው
ለካስ እባክሽ ያዥ ላጫውትሽ
በፍቅር ሆነሽ
ወደ እኔ ቀርበሽ
እንዲያ እንደያሽ
እኔም ያንችው ነኝ
አንቺም የኔው ነሽ
ያዥና ላጫውትሽ
እሠይ
መገናኘቱስ መች ይቀር ብለሽ
አው እባክሽ
አበባ አበባ ይኧው ስጦታሽ
ያዥኛ ላጫውትሽ
ያዥ ላጫውትሽ
ነይ ያዥና ላጫውትሽ እባክሽ
ያዥ ላጫውትሽ
አው
ይልቁን ደጋግመሽ
ደግመሽ
ስንት ጊዜ ሳስብ ስንት ጊዜ
ላውጋሽ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ
ይኧው
ለሁሉም ቀን አለው ለካስ
እባክሽ ያዥ ላጫውትሽ
ከዛሬ ነገ ስል ስንት ጊዜ
ላወጋሽ እያለምኩ ብዙ ጊዜ
ይኧው ለሁሉም ቀን አለው ለካስ
እባክሽ ያዥ ላጫውትሽ
ወዳጅሽ እኔው
በጣም አፍቃሪሽ
አው ቀርብሽ
ፍቅርም ሰላምሽ
እኔው ነኝ ጤናሽ
አንቺም ለኔ እንዲያው ነሽ
በያ
አቃብይኛ
በዚያ ገበታሽ
ዳጋግመሽ
ክሺን ካለው
በጣፋጭ እጅሽ
አጉርሽኝ እባክሽ
ያዥ ላጫውትሽ
ነይ ያዥና ላጫውትሽ እባክሽ
ያዥ ላጫውትሽ
አወ
ይልቁን ደጋግመሽ
ደግመሽ
ያዥ ላጫውትሽ
ነይ ያዥና ላጫውትሽ እባክሽ
ያዥ ላጫውትሽ
አወ
ይልቁን ደጋግመሽ
ደጋግመሽ
ያዥ ላጫውትሽ እባክሽ
እጅ አስታጥባለው
ቁጭ በይ እባክሽ
ያዥ ላጫውትሽ
እንዲያ እንደያሺ
ታጎርሺኛለሽ
ደጋግመሽ ደጋግመሽ
አወ ደግመሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists