Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Dancé Dancé lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንድ ልጅ አለች ትገርመኛለች
ብታይዋት ቆንጆ ደግሞም ሎጋ ነች
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ግሩም አይን አላት በጣም ታያለች
ታዲያ እቺ ልጅ አቤት ዛሬም የዋህ ነች
አብሬ ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
እጫወታለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እፈልጋለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እጅሽን በወገብሽ ያዥና
ከአንገትሽ ነቃ ነቃ በይና
ታዲያ ቸብ ቸብ ከእኔ ጋ
እንዲሞቅ ጨዋታዉ ከፍቅር ጋ
እጅሽን በወገብሽ ያዥና
ከአንገትሽ ነቃ ነቃ በይና
ታዲያ ቸብ ቸብ ከእኔ ጋ
እንዲሞቅ ጨዋታዉ ከፍቅር ጋ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
እጫወታለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እፈልጋለዉ ዳንሴ ዳንሴ

አንድ ልጅ አለች ትገርመኛለች
ብታይዋት ቆንጆ ደግሞም ሎጋ ነች
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ግሩም አይን አላት በጣም ታያለች
ታዲያ እቺ ልጅ አቤት ዛሬም የዋህ ነች
አብሬ ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
እጫወታለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እፈልጋለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እጅሽን በወገብሽ ያዥና
ከአንገትሽ ነቃ ነቃ በይና
ታዲያ ቸብ ቸብ ከእኔ ጋ
እንዲሞቅ ጨዋታዉ ከፍቅር ጋ
እጅሽን በወገብሽ ያዥና
ከአንገትሽ ነቃ ነቃ በይና
ታዲያ ቸብ ቸብ ከእኔ ጋ
እንዲሞቅ ጨዋታዉ ከፍቅር ጋ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
ዛሬስ ዳንሴ ዳንሴ
እጫወታለዉ ዳንሴ ዳንሴ
እፈልጋለዉ ዳንሴ ዳንሴ
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)
አንቺ ልጅ ነይማ (አንቺ ቆንጆ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists