Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Guro Shebay lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ወዳጅ ከወዳጅ ሲግባባ
ተስማምቶ ከቤት ሲገባ
ይባላል በእልልታ በጭብጨባ ወሸባ
ለእማማም ለአባባ ሲወጣም ከቤት
ተነስቶ ለሰፈር ሰላምታ ሰቶ
ሲገባ ደግሞ ተመልሶ
ፍቅር ሰላምን አዳርሶ
ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ከቦ በሰርጉም ልደት ቤት ወሸባ ዉል ዉል
ቤት ከቤት ጣፋጩ ዘመን ቅርሳችን ዉቢት
ጉሮ ወሸባ ሄዶ በኩራት የመጣዉ ንጉስን
እሷም ስታዉቀዉ ይባላል በእልልታ በአጀባ ወሸባ
ወዳጅ በጭብጨባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በኩራት ተከበዉ ወጣቱን አምሮበት ገባ ከቤቱ
ዘራፍ በሉለት ለእድገቱ ወሸባ ለፈጣን ትጋቱ
እለት ከእለት ሲጠራ መሻሻል ጠፍቶት ሲኮራ
ለምን አልይባል ወሸባ ወሸብ ወዳጅ በጭብጨባ
ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
እሰይ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists