Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Hager Bet lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


በሀገሩ ላይ የሚታየዉ ቆንጆ ቆንጆ
የሚበላዉ የሚጠጣዉ ሁሉም ቆንጆ
ዳር እስከዳር ቢያይዋት እንኳን የማይጠግቧት
የትም ሄደዉ የትም ኖረዉ የማይረሷት
ሀገር ቤት ለየት የሚያደርጋት አየሯስ
ሀገር ቤት ድንቅ የሚያስገርመዉ ተፈጥሮስ
ሀገር ቤት ባህሏስ እስካሁን የቆየ
ሀገር ቤት የሄደስ መሳይዋን የት አየ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ሀገር ቤት
ሀገር
ሀገር ቤት
ሀገር
ሀገር ቤት
በሀገሩ ላይ የሚታየዉ ቆንጆ ቆንጆ
የሚበላዉ የሚጠጣዉ ሁሉም ቆንጆ
ዳር እስከዳር ቢያይዋት እንኳን የማይጠግቧት
የትም ሄደዉ የትም ኖረዉ የማይረሷት
ሀገር ቤት አለ ልዩ ነገር በአዉደ አመት
ሀገር ቤት ሰዉ ተሰብስቦ ሲጫወት
ሀገር ቤት አለ ለየት የሚል ከሀገር ቤት
ሀገር ቤት የአምላክ ልዩ ፀጋ በረከት
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ሀገር
ሀገር ቤት
ሀገር
ሀገር ቤት
ሀገር ቤት አለ ለየት የሚል ከሀገር ቤት
ሀገር ቤት የአምላክ ልዩ ፀጋ በረከት
ሀገር ቤት አለ ልዩ ነገር በአዉደ አመት
ሀገር ቤት ሰዉ ተሰብስቦ ሲጫወት
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አዉ
ወዳጅ ወዳጇ ነፍ ሰዉ አ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists