Jah Lude - Yachi Neger lyrics
Artist:
Jah Lude
album: Yachin Neger
እንደዉ ነገሩ ቢያስቸግርም እንዳትረሳ ያቺ ነገር
ወዲህም ወዲያም ትራስህም ስር
አንድ ሁለት አስቀምጥ ያቺን ነገር
ለኪስ አትከብድ አታስቸግር እንደዉ ብትያዝ ያቺ ነገር
ላለመክሰር ላለመደናገር ሁል ጊዜ አስታዉስ ያቺን ነገር
ቦርሳህ ዉስጥ ሁሉም ቦታ
አንድ ሁለቱን ያዝ እንደ ስጣታ
ቦርሳህ ዉስጥ ለፀዳ ዘር
እራስን አምኖ ፀንቶ ለመኖር
ቢሆንማ ቢቻልማ ከመቆጠብ ጋር ልብ ቢስማማ
ቆንጆ ነበር በጣም ቆንጆ በህግ በወጉ ተገብቶ ጐጆ
ታዲያ ነገሩ ቢያስቸግርም እንዳትረሳ ያቺ ነገር
ወዲህም ወዲያም ትራስህም ስር
አንድ ሁለት አስቀምጥ ያቺን ነገር
ለኪስ አትከብድ አታስቸግር እንደዉ ብትያዝ ያቺ ነገር
ላለመክሰር ላለመደናገር ሁል ጊዜ አስታዉስ ያቺን ነገር
ጐኖች ሁሉ ማታ ማታ ከመጋደሚያዉ ሲወርዱ ለአፍታ
ወሳኝ ነዉ ለፀዳ ዘር ከራስጌ ማኖር ያቺን ነገር
ቢሆንማ ቢቻልማ ከመቆጠብ ጋር ልብ ቢስማማ
ቆንጆ ነበር በጣም ቆንጆ በህግ በወጉ ተገብቶ ጐጆ
ግና ነገሩ ቢያስቸግርም እንዳትረሳ ያቺ ነገር
ወዲህም ወዲያም ትራስህም ስር
አንድ ሁለት አስቀምጥ ያቺን ነገር
ለኪስ አትከብድ አታስቸግር እንደዉ ብትያዝ ያቺ ነገር
ላለመክሰር ላለመደናገር ሁል ጊዜ አስታዉስ ያቺን ነገር
ሁል ጊዜ አስታዉስ ያቺን ነገር
አስታዉስ ያቺን ነገር
አዉ አስታዉስ ያቺን ነገር
አስታዉስ ያቺን ነገር
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist