Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Asha Bel Yaho lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


ጤና ይስጥልኝ
ይህ የታላቋ የኢትዮጵያ የጥበብ ድምፅ ነዉ
ካሙዙም አለ ከእኔ ጋር ምንላችሁ አለን
ና ካሙዙ
ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች መዝሙር
ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች ና ና ና
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
የደጃፍ አበቦች መስሏል
እጅ ለእጅ ተያይዘዋል
ጮክ ደመቅ ባለ የፍቅር
እኔም ለህዝቦች ላዚም መዝሙር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየሁብሽ በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለአንቺም በክብር
ድምጼን ከፍ አድርጌ ልዘምር
ለኢትዮጵያ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
ለኢትዮጵያ እንዴ የፍቅር የነፃነት መዝሙር
ለኢትዮጵያ ሆ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
ለኢትዮጵያ ሆ የክብር የነፃነት መዝሙር
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየንባት በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለእሷም በክብር
እስኪ ደስ እንዲላት እንዘምር

ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየንባት በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለእሷም በክብር
እስኪ ደስ እንድላት እንዘምር
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
ያሆ ሆ ያሆ ሆ ያሆ ሆ
ያሆ ሆ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists