Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Wegen Alegn lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


አለኝ
የማስባት የምታስበኝ
የምወዳት የምትወደኝ
ቢሻኝ ሮጬባት ቦርቄባት
ቢሻኝ ከእሸት ከማር ወተት
ከመስከረም እስከ መስከረም
በተፈጥሮ የምታስገርም
ልክ የሰማይ መቀነት ሆና
የምትታይ ቀስተ ዳመና
አዉ አለኝ ሀገር አለኝ
አለኝ እኔ ወገን አለኝ
ደስታዬ የሚያስደስታት
የኔ ነገር የማይሆንላት
የማልጠግባት የማትጠግበኝ
ፍቅር ያልኳት አዉ አለችኝ
ልክ እንደኔ አምክ አደራ
የምትታይ የምታኮራ
ልክ ከሰማይ መቀነት ሆና
የምትታይ ቀስተ ዳመና
አዉ አለኝ ወገን አለኝ
አዉ አለኝ እኔ ሀገር አለኝ
አለኝ ወገን አለኝ
አለኝ እኔ ሀገር አለኝ
ለብሶን ለብሶ ይቅር ለብሶ
ለብሶን ለብሶ ዎ ካባ ለብሶ
አዎ ለብሶን ለብሶ ይቅር ለብሶ በጣም
ለብሶን ለብሶ ዎ ካባ ለብሶ
የማስባት የምታስበኝ
የምወዳት የምትወደኝ
ቢሻኝ ሮጬባት ቦርቄባት
ቢሻኝ ከእሸት ከማር ወተት
ከመስከረም እስከ መስከረም
በተፈጥሮ የምታስገርም
ልክ የሰማይ መቀነት ሆና
የምትታይ ቀስተ ዳመና
አዉ አለኝ ወገን አለኝ
አለኝ እኔ ሀገር አለኝ
አለኝ ወገን አለኝ
አለኝ እኔ ሀገር አለኝ
አዉ አለኝ ወገን አለኝ
አዉ አለኝ እኔ ሀገር አለኝ
አለኝ ወገን አለኝ
አለኝ እኔ ሀገር አለኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists