Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Reggae Dub Dub lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


ሰዎች እቺን ከጠላችሁ
ቆይ እኔ ላሳያችሁ
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እቺን እቺን እቺን
ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ባህል ስፋቱን በህግ
በሚወደድ ማደግ
ስሜት ደምስሮች ሁሉ
በፍቅር ይብሉ
ይቀመጥ በዉስጥ በአካላት
በስነስርአት
ይታይ ሽሙንሙን ብሎ
ዉበትን አዝሎ
ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
የለዉም አባይ በል ወዳጅ
የምንጃር ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ሸገር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የድሬ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ኦሮሚያ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ጎጃም ጐንደር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ትግራይ ብትል የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ሶማሌ አፋር የለዉም አባይ ዎይ ዎይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የሁራጌ የለዉም አባይ ናና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የደቡብ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
በጠቅላላ የለዉም አባይ ና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
እንደገናም እንላለን አብረን
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists