Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Asio Bellema (feat. Tadele Roba) lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


አሲዮ ቤሌማ ሆ አሀይ በል
አሲዮ ቤሌማ ሆ አሀይ በል
የቤሌማ ጥጃ ሆ አሀይ በል
አብረን እንጫጫ ሆ አሀይ በል
ያ የልጅነት ግዚያቱ
ያ የጥንቱ የጠዋቱ
ከሰዉ ደጃፍ ጭፈራችን
የብሄ እለት ያ ደስታችን
እዛ ማዶ ጭስ ጥጨሳል
አጋፋሪ ይደግሳል
ያቺን ድግስ ዉጬ ዉጬ
በድንክ አልጋ ተገልብጬ
አሲዮ ቤሌማ አሲዮ አሀይ በል
አሲዮ ቤሌማ አሲዮ አሀይ በል
ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ
የኛዋ ልዕልት ሆ የፈተለችዉ ሆ
ሸማኔ ቀርቶ ሆ ማሪያም ሰራቺዉ ሆ
ለዛች ለማሪያም ሆ እዘኑላት ሆ
አመት ተመንፈቅ ሆ ለፍቼባት ሆ
ሆያ ሆዬ ጉደ ጨዋታ ነዉ ልማዴ
(ሆያ ሆዬ ጉደ ጨዋታ ነዉ ልማዴ)
ሆይሽ ሆዬ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደ ማታ
(ሆይሽ ሆዬ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደ ማታ)
አሲዮ ቤሌማ
አሲዮ አሀይ
ወግ ባህሉ የሐገራችን
የማይጠቁር ጭፈራችን
የልጅ ደስታ ምርቃቱ
የሚናፈቅ በየአመቱ
የእናት አባት ስጦታዉ
የልጅነት ምርቃቱ
በመሀሉ ፍቅር አለና
ይማጣ በአመት እንደገና
አመት አዉደ አመት ድገምና አመት ድገምና
የእማምዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና
ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና
የአባብዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና
ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና
የእማምዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና
ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና
የአባብዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና
ወርቅ ይፍሰስበት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists