Jah Lude - Zerafye lyrics
Artist:
Jah Lude
album: Yachin Neger
አንተም ያለህን ትንሽ
ከሸጥከዉ ፀባይ ለሚያልፈዉ በአክብሮት
የማያልቀዉን ትህትና ስጥ ዉበት
ከማንነትህ ቀንጨብ አድርገህ
ዝራዉ ይበቅላል ፃድቃኑን ዘርህን
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
በመልካምነት በደግነትህ ታይ
ባለህ ከኪስህ በነብሶች ጉዳይ
ልብ ለልብ ተግባብቶ መኖር
እሱም ያስኬዳል አዋጣ እንደብር
በያለፍክበት መንደር ለአንድ ስራ
አንተም በራስህ መዋጮ ኩራ
በያለፍክበት መንደር ለአንድ ስራ
አንተም በራስህ መዋጮ ኩራ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
♪
ያለህን
አንተም ያለህን
እንደ ዉበትህ የታቹን ቀርጿ
ሰዉ የሚያሳድግ ልዩ አስተዋጿ
ከእናት ከአባቱም እንደማጠብቅ
ወዳጅ ከሀገር ሰዉ ዝምድናን አጥብቅ
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
♪
ምድሪቱን መቅደስ የአለም ንጉስ
ላረገ እርሱ ምስጋና ይድረስ
አለ ያዉ ሲፈስ ፍቅር ዳር ድረስ
ሰጭሁን ልጁ ወዳጅ እርስ በእርስ
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
ትንሽ ትንሽ በአቅምህ አዋጣለት
ከዉስጥህ ፀጋ ትንሽ ካለህ ዉበት
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
እንደዉ ዘራፍዬ አአአ
እንደዉ ዘራፌዋ አአአ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist