Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Ye Irgib Amora lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


የእርግብ አሞራ በል ናና (የእርግብ)
የእርግብ አሞራ በል ቦሽ (የእርግብ)
ጎዳናዉን ሰዉ ሞላ (የእርግብ)
ደመቀ ቄየዉ ዙሪያዉ (የእርግብ)
አቅለጠለጡት በእልልታ (የእርግብ)
በፉጨት በታምቡር ድምድምታ
ሆይ ከትላንት ጀምሮ
ያንተ ያለህ ጉድ አየሁ ዘንድሮ
ወይ ጉድ ታይቶ ማይታወቅ
ታላቅ ደማቅ ደስታና ሳቅ
ሆይ መስቀል አደባባይ
ያንተ ያለህ የወጣዉ ሰዉ ሲታይ
ወይ ጉድ አልኩኝ እኔም በእዉነት
አቤት ለድሉ ባለቤት
የእርግብ ሽዉ ሽዉ ሽዉ (ሽዉ)
አንቺ ጀግና የወለድሽ (ሽዉ)
ህዝቡን በደስታ አፈረስሽዉ (ሽዉ)
ወልደሽ መና ያልቀረሽዉ (ሽዉ)
የእርግብ አሞራ በል ናና (የእርግብ)
የእርግብ አሞራ በል ቦሽ (የእርግብ)
ሆይ ጋሼስ መች አርጅቶ
ያንተ ያለህ ሽለላዉ ቀረርቶ
ወይ ጉድ እሱ አርጅቷል ሲባል
ለካስ አደባባይ ወቷል
ሆይ ደግሞም ሚያስገርመዉ
ያንተ ያለህ መዉለዱ ሚያኮራዉ
ወይ ጉድ አልኩኝ እኔም አታርጅ
ወዳጅ ደግመህ እይ የልጅ ልጅ
የእርግብ ሽዉ ሽዉ ሽዉ (ሽዉ)
አንቺ ጋሼን ያሰከርሽዉ (ሽዉ)
መጣን የልጁ ጓደኛ (ሽዉ)
በያ ብርዙ የት አለ ለኛ (ሽዉ)
የእርግብ አሞራ በል ናና (የእርግብ)
የእርግብ አሞራ በል ቦሽ (የእርግብ)
የእርግብ አሞራ በል ናና (የእርግብ)
የእርግብ አሞራ በል ቦሽ (የእርግብ)
የእርግብ የእርግብ የእርግብ
አዎ አዎ የእርግብ እንደገና
በድሮዉ በድሮዉ ጨዋታ
በድሮዉ ጨዋታ እንጫወታለን
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
ከወንድሜ ጋራ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
ጀግና የወለድሽ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
ከሀገሬ ልጅ ጋራ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
አንቺ የወደድሽዉ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
ከሀገሬ ልጅ ጋራ (የእርግብ) አሞራ (የእርግብ አሞራ)
የእርግብ የእርግብ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
አንቺ የወደድሽዉ (የእርግብ) ሽዉ ሽዉ (የእርግብ ሽዉ ሽዉ)
የእርግብ የእርግብ አሞራ
የእርግብ የእርግብ አሞራ
የእርግብ የእርግብ ሽዉ ሽዉ
የእርግብ የእርግብ ሽዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists