Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Ye Geter Lij lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ለማዳዉ የገበሬ ዘር
አፈጣጠሬም የሚያምር
አድናቂ የእዉነት ዉበት
ተመልካች የዉስጥ ስሜት
ከአበባዉ ከየዛፍ ጥላዉ
ማልጠፋዉ እኔ ገበሬዉ
በጤና አዳም በእሪኩም ጦስኝ
ዙሪያዬን የተከበብኩኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ደስ ካለኝ እየተመገብኩ
ቢሻኝ ከምንጭ ዉሃም እያወራረድኩ
ከለምለም ዉበት ደርቤ
ከአዝመራዉ ያለዉ ታጅቤ
ከገብሱ በስንዴ ንፍቶ
በፍራፍሬዉ ተኩራርቶ
ከሌላም የማይታየኝ
በእርግጥ ገነት ያለሁኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists