Kishore Kumar Hits

Jah Lude - Godanaw Sew lyrics

Artist: Jah Lude

album: Yachin Neger


ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ
(ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ
ከያኔዉ ካለፈዉ ሻል ይበል
ሰላም ሆኖ ሰዉ ጋር መዋል
ንቃ በማለዳዉ በጠዋቱ
ከነ ሙሉ ብርታቱ
ሂድ ሂድ ሂድ በልፀግ ከፍ እንበል
ወጣ ወጣ በል ነግቷል
ጭጭ ጭጭ ሲል ወፍ ጥዋት
ተነስ ሙላ ብርታት
ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ)
ተነሽ በፉጨት ዘምሪ (ወፌ)
ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ)
ተነሽ ሌት መንጋቱን አብስሪ
ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ
(ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ
ጐዳናዉን ሰዉ (ጐዳናዉን) ሞላዉ
ከዚያ በጣም ቆንጆ ሰአት
ይህን ዉበት ልዩ ጠኋት
ብሩህ ሆና ትጣራለች
ሰማያዊን ልቦች
ተነስ ገላን ፊትን ማዋዣ
ይዛም አለች ልዩ ግብዣ
ቢያንስ ወጣ ብለህ ብትሞቃት
እሷ ምግብህ ናት
ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ)
ተነሽ በፉጨት ዘምሪ (ወፌ)
ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ)
ተነሽ ሌት መንጋቱን አብስሪ
ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ
(ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ
ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ
ጐዳናዉን ሰዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists