Kishore Kumar Hits

Gossaye Tesfaye - Ke Ehud Eske Ehud lyrics

Artist: Gossaye Tesfaye

album: Siyamish Yamegnal


ሰው አይጠፋም ቤትሽ
ከእሁድ እስከ ከእሁድ
ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ
ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ
የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ
አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
እስከ እሁድ
ሰው እንዲ መውደድ
እንዴት ብሎ
ያንን ሁሉ አባብሎ
ከአንድ እሁድ
እስከ ሌላ እሁድ
ግብዣ ተያይዟል
ፍቅር ካንቺ አጸድ
(እስከ እሁድ ሰውን መውደድ)

ከምን አርጎ ይሆን
ልብሽን ያነጸው
ለከበበሽ ሁሉ
ፍቅር የሚለግሰው
አንቺ ልጅ አቀልሽን ልብሽና ቤትሽን የማትደብቂው
ፍቅር ካንቺ አፀድ ዳሱን ጥሎ ይኖራል
ከእሁዱ እስከ እሁድ
እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ
እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ
ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ
ምን እንደሚተካሽ
እስከ እሁድ
ዳር ይደርሳል እጇ
እስከ እሁድ
የሁሉም ነው ደጇ
እስከ እሁድ
ከእሁዱ እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እኔ እሷን መውደድ
እስከ እሁድ
ግብዣ ከሷ አጸድ
እስከ እሁድ
ለጉድ ነው ለጉድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ

ሰው አይጠፋም ቤትሽ
ከእሁድ እስከ ከእሁድ
ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ
ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ
የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ
አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
እስከ እሁድ
ሰው እንዲ መውደድ
እንዴት ብሎ
ያንን ሁሉ አባብሎ
ከአንድ እሁድ
እስከ ሌላ እሁድ
ግብዣ ተያይዟል
ፍቅር ካንቺ አጸድ
(እስከ እሁድ ሰውን መውደድ)

ታናሽ እና ታላቅ ባይሰፍርም እቤቷ
የሷን ትንሽነት ሰማው ካንደበቷ
ወትሮም ዝቅ ያለ ነው
ከአጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው
እረ ያንቺስ ስራ ቀን ለሊት ይተጋል ፍቅርን ሲዘራ
ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ
ግብዣ ይዟል ፍቅር ካንቺ አጸድ
ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ
ምን እንደሚተካሽ
እስከ እሁድ
ዳር ይደርሳል እጇ
እስከ እሁድ
የሁሉም ነው ደጇ
እስከ እሁድ
ከእሁዱ እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እኔ እሷን መውደድ
እስከ እሁድ
ግብዣ ከሷ አጸድ
እስከ እሁድ
ለጉድ ነው ለጉድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ
እስከ እሁድ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists