Kishore Kumar Hits

Gossaye Tesfaye - Dire Dire lyrics

Artist: Gossaye Tesfaye

album: Single Collections


አህኸይይይ ኸይይይ ኦህህህህህ ህምምምም
ሰላም ያግባህ ብላ በቃሊቲ በሯን ከፍታ
እንደ ሰው አሰናድታ ስንቀን ሸኝታ አዲስአባ
አትሁን እንዴ አዲስ ሰው ሀሳብ እንዳይገባህ
የፍቅር ነው ብል አንደበታቸው አቦ ግባ ግባ
አቦ ግባ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ
ማልጨርሰው ድሬ መጋላ
ከሚወደው ድሬ መጋላ
ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ
ከጥንት አንስቶ እስከ ዛሬ
ስዘፈን ኖሯል ለድሬ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
እኔማ አለሁሽ እላለሁ
መች አንደበትን አስራለሁ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ አለኝ ያንቺ ዉለታ
አቅም የለኝ ብየ አልረታ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ልናገርልሽ ደፍሬ
የሰው መውደድ አለሽ ድሬ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
እስካያት በአይኔ ልቤ ድሬን ሰያሰላ
ብረዚም ጉዞ መች ደክሞት የኔ ገላ
በሀሳብ ሳላውቀው ደንገጎን ጨርሼ ገባሁ
ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ
ማልጨርሰው ድሬ መጋላ
ከሚወደው ድሬ መጋላ
ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ
አቦ ሀዘን ዉጣ ድሬ መጋላ
ወላ በል ጭንቀት ድሬ መጋላ
ድሬ እንግዳዋን ድሬ መጋላ
ትቀበልበት ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ሰላም ያግባህ ብላ በቃሊቲ በሯን ከፍታ
እንደ ሰው አሰናድታ ስንቀን ሸኝታ አዲስአባ
አትሁን እንዴ አዲስ ሰው ሀሳብ እንዳይገባህ
የፍቅር ነው ብል አንደበታቸው አቦ ግባ ግባ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ
ማልጨርሰው ድሬ መጋላ
ከሚወደው ድሬ መጋላ
ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ
እግሬ አዋሽ ማዶ ስወስደኝ
ዓይኔ ብርሀን አትጋርደኝ?
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድካም የለም ለእንግዳ አክባሪ
ሰጠሁ አሰበ ተፈሪ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
መንገዴ ሰምሮ እንዲቀና
አማን አለፍኩኝ በሂርና
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ስሜ አለፍኩ ቁልቢ ደጁን
ነኝና የስለት ልጁን
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
እስካያት በአይኔ ልቤ ድሬን ሰያሰላ
ብረዚም ጉዞ መች ደክሞት የኔ ገላ
በሀሳብ ሳላውቀው ደንገጎን ጨርሼ ገባሁ
ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ጉዳይ አለኝ ድሬ መጋላ
ማልጨርሰው ድሬ መጋላ
ከሚወደው ድሬ መጋላ
ከድሬ ሰው ድሬ መጋላ
ያዝናል ፈጣሪ ድሬ መጋላ
ስለ ልጆቹ ድሬ መጋላ
በል ውጣ ክፋት ድሬ መጋላ
ከደጋጎቹ ድሬ መጋላ
አቦ ሀዘን ውጣ ድሬ መጋላ
ወላ በል ጭንቀት ድሬ መጋላ
ድሬ እንግዳዋን ድሬ መጋላ
ትቀበልበት ድሬ መጋላ
እያየችኝ ድሬ መጋለ
እንደ ቤተኛ ድሬ መጋለ
እሷን ከፍቷት ድሬ መጋለ
መች ልተኛ ድሬ መጋለ
ሰው መቀበሉን ድሬ መጋለ
ገና ከበሯ ድሬ መጋለ
ጅብ እንኳን አዉቆ ድሬ መጋለ
ነው ምስክሯ ድሬ መጋለ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ
ድሬ ድሬ ድሬ መጋላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists