Kishore Kumar Hits

Gossaye Tesfaye - Yeged Sewe lyrics

Artist: Gossaye Tesfaye

album: Yeged Sewe


የግድ ሰው ካልተረዳኝ ካላወቀኝ ብየ
ውስጤን ከፍቶ የሚያይልኝ ካልተገኘ ብየ
አልደክምም ከእንግዲህ ይብቃኝ የሰው ነገር ብልም
አንቺም ደልቶሽ እንዳትኖሪ በፍቅር ከኔጋ
እኔም ደልቶኝ እንዳልልሽ አንቺ የህይወቴ አጋር
እንደ ቀልድ እንዳይሸሽ ፍቅራችን ከእውነቱ
ሀሳብ በርትቶ
ስንጓዝ በፍቅር ተያይዘን ነበር እጅ ለእጅ
የጀመርነው መንገድ መጨረሻዉ ለ-- ሆነ እንጂ
አንድ ነገር አለ የጋረደን ሐቁን ያሳተን
በመዋደድ ፈንታ ያራራቀን ልዮነት ፈጥረን
አልቻልንም ምንም ልንተያይ አንድ ቤት ሆነን
ወይ እዳየ ልቤን እሚያልመው
ወይ እዳየ ወትሮም ይታወቃል
ወይ እዳየ ሁለት ገዢ አንድ ቤት
ወይ እዳየ መቼስ ኑሮ ያውቃል
ወይ እዳየ ግዜን እንሞግተው
ወይ እዳየ አልቀድመው ታግየ
ወይ እዳየ ህልሜን ባንቺ እንቅልፋ
ወይ እዳየ -------ይሆን ብየ
ኦሆ ናና
የግድ ሰው ካልተረዳኝ ካላወቀኝ ብየ
ውስጤን ከፍቶ የሚያይልኝ ካልተገኘ ብየ
አልደክምም ከእንግዲህ ይብቃኝ የሰው ነገር ብልም
አንቺም ደልቶሽ እንዳትኖሪ በፍቅር ከኔጋ
እኔም ደልቶኝ እንዳልልሽ አንቺ የህይወቴ አጋር
እንደ ቀልድ እንዳይሸሽ ፍቅራችን ከእውነቱ
ሀሳብ በርትቶ
ልሂድ በቃ እንግዲ ለመናኔ ከምቀር ጓጉቼ
እርቅ እስክመሰርት ከውስጤ ጋር እራሴን አግኝቼ
አንቺም ሂጂ ይቅናሽ እወቂበት ካልሆንኩሽ ወዳጅ
የግድ ይሁን ቢሉት መች ይሆናል ፍቅር በግዳጅ
አይታገሉትም መውደድን ይታደሉዋል እንጂ
ወይ እዳየ የገመትነው ባይሆን
ወይ እዳየ ---------------------
ወይ እዳየ የግዜ ጀግና እንጂ
ወይ እዳየ ወትሮም የሰው የለም
ወይ እዳየ ማንንም አልወቅስም
ወይ እዳየ የለም የምከሰው
ወይ እዳየ ያስጀመረን አምላክ
ወይ እዳየ ደርሶ ካልጨረሰው
ወይ እዳየ ልቤን እሚያልመው
ወይ እዳየ ወትሮም ይታወቃል
ወይ እዳየ ሁለት ገዢ አንድ ቤት
ወይ እዳየ መቼስ ኑሮ ያውቃል
ወይ እዳየ ግዜን እንሞግተው
ወይ እዳየ አልቀድመው ታግየ
ወይ እዳየ ህልሜን ባንቺ እንቅልፋ
ወይ እዳየ -------ይሆን ብየ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists