አንቺ አጋዤ ሆነሺኝ ለህይወቴ
ውለታሽን በምን ልካስ እቴ
የምስጋና ቃላት ስላነሰኝ
ብዬ ልጥራሽ አንቺን እናቴ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
እስከማቀው ድረስ ከኔ ሳትጠብቅ
በፍቅር በፅናት በፍቅር በፅናት
የእሷን ኑሮ ትታ ስለ እኔ የኖረች እናቴ ብቻ ናት
እስኪደንቀኝ ድረስ በሚገርም ሁኔታ
ለፈፀምሺው ስራ ለፈፀምሺው ስራ
ታዲያ ምን ያንስሻል እናትዬ ብዬ በፍቅር ብጠራሽ
የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽ እሙ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ
የኔ አለኝታ መከታዬ
ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ
እንደ ወላጅ ጠባቂዬ
ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
ብናገር አላፍርም ያንቺን ታላቅነት
ያንችን ልዩ ፍቅር ያንችን ልዩ ክብር
ሁለት እናት አለኝ እያልኩኝ ሁለቴ ልደቴን ባከብር
ማመን እስኪያቅተኝ በፍቅርሽ ደግፈሽ
ለዚህ አብቅተሺኛል ለዚህ አድርሰሺኛል
ከእናቴ በማያንስ ተጨንቀሽ አምጠሽ ዳግም ወልደሺኛል
የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ
የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ
ምን ያግደኛል ብጠራሽ ኡኡኡ ብዬ አይይ ብዬ
እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist