Kishore Kumar Hits

Gossaye Tesfaye - Wib Nat lyrics

Artist: Gossaye Tesfaye

album: Satamagne Bela


ውብ ናት ውብ ናት ሲሏት በጣም
ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም
እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
(ውብ ናት)

መቼም አይሆንልኝ ያለ እሷ ውዬ አድሬ አልችለው
ይሁን እንደ ሀሳቧ ከማለት ሌላ አማራጭ የለው
ሰው ቀና እንኳን ብሎ ለማየት የማይውቁ አይኖቿ
ፍላጎቷን ማወቅ አልቻለም ዛሬ አንድ ሰው ብቻ
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
(ውብ ናት)

(ውብ ናት ውብ ናት ሲሏት በጣም)
(ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም)
እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
(ውብ ናት)
ጸድቃ እንዳትለመልም ቢነሳት ውስጧ እንደ በረሀ
ጽጌሬዳዬ ናት ብዬ እንጂ የሆንኩላት ውሀ
አይታሰር እግሯ እንዳይሄድ ከባከነ ቀልቧ
ምን አድርግ ትለኛለህ ልቤ ካልመዘነ ልቧ
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
(ውብ ናት)
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists