Kishore Kumar Hits

Haileye Taddesse - Isuan Becha lyrics

Artist: Haileye Taddesse

album: Hulie Hulie ( Ethiopian Contemporary Music)


ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ
ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ
ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ
ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ
አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ
ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ
ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ
ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ
ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ
ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ
አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ
ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ
እልፍኙን የልቤን አዳራሽ
አያዉቅም ሰዉ አይቶት በጭራሽ
ካደለኝ አንቺን በዚች አለም
አምላኬን ምለምነዉ የለም
መርቆ ይስጠኝ አንቺን ብቻ
አንቺ አለሽ የሁሉም መክፈቻ
ካደለኝ አንቺን በዚች አለም
አምላኬን ምለምነዉ የለም
እልፍኙን የልቤን አዳራሽ
አያዉቅም ሰዉ አይቶት በጭራሽ
ምን ይዘሽ አስከፈትሽዉ በሩን
አስጥለሽ ለብቻ ማደሩን
በእዉነት ልቤን ፈተሸዉ
ከሰዉ መኖር ስላስመኘሽዉ
እንዳስጀመርሽ አስጨርሽዉ
ስለ ፍቅር ስሜ ቢጠራ
ጉድ ተብሎ በሀገር ቢወራ
እሷን ብቻ ይስጠኝ አደራ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ
ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ
ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ
ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ
አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ
ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ
ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ
ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ
ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ
ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ
አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ
ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ
የእምነት የፅናቴን ጓዳ
ገብቶበት አያዉቅም እንግዳ
ሰበብ ሆነሽበት ቢቸገር
በፀሎት እማፀንሽ ጀመር
መርቆ ይስጠኝ አንቺን ብቻ
አንቺ አለሽ የሁሉም መክፈቻ
ሰበብ ሆነሽበት ቢቸገር
በፀሎት እማፀንሽ ጀመር
የእምነት የፅናቴን ጓዳ
ገብቶበት አያዉቅም እንግዳ
ምን ይዘሽ አስከፈትሽዉ በሩን
አስጥለሽ ለብቻ ማደሩን
በዉበት ልቤን ፈተሸዉ
ከሰዉ መኖር ስላስመኘሽዉ
እንዳስጀመርሽ አስጨርሽዉ
ስለ ፍቅር ስሜ ቢጠራ
ጉድ ተብሎ በሀገር ቢወራ
እሷን ብቻ ይስጠኝ አደራ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists