Kishore Kumar Hits

Haileye Taddesse - Seshegnesh lyrics

Artist: Haileye Taddesse

album: Hulie Hulie ( Ethiopian Contemporary Music)


ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም
ህመሜን ቻል ያረኩት
ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት
ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም
ህመሜን ቻል ያረኩት
ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት
እኔማ እንዴት ብዬ ፍቅሬ ስትለይኝ
እንባና ሀዘን ትካዜው መች ቀረልኝ
እንጃልኝ መች እንድሆን ዳግም የማይሽ
ለሊቱም አልገፋም አለኝ ቀኑ አልመሽ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም
ህመሜን ቻል ያረኩት
ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት
ስሸኝሽ አንጀቴ ችሎ አይደለም
ህመሜን ቻል ያረኩት
ጉልበቴን በርታ ብዬ እንባዬንም ያመኩት
መሄድሽን አይኔ እያየሁ ገባሁ በዝምታ
ብቻዬን አነባሁኝ ሲርቅ ያ ጨዋታ
ስሸኝሽ ስትለይኝ ሀዘን ፊቴ አጥልቶ
ሀሞቴም ፈሶ ቀረ ላይችል አንቺን አቶ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
አንቺን ማጣት ጎዳኝ ብቸኝነት ከፋኝ
አላይሽም እንዴ
ብቸኝነት ክፋ ሰቀቀን ነው ትርፋ
ስንት አለ በሆዴ
አንቺን ማጣት አንቺን ማጣት
ብቸኝነት ብቸኝነት
ብቸኝነት ብቸኝነት
ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው
አንቺን ማጣት አንቺን ማጣት
ብቸኝነት ብቸኝነት
ብቸኝነት ብቸኝነት
ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው
ሰቀቀን ነው ሰቀቀን ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists