Kishore Kumar Hits

Haileye Taddesse - Man Ale lyrics

Artist: Haileye Taddesse

album: Hulie Hulie ( Ethiopian Contemporary Music)


ያልተነገራት ነገር እንዳለ እንዳለ
ዞራ ዞራ በልብህ ላይ ትላለች ማን አለ
ማን አለ ማን አለ ማን አለ ማን አለ
ባትጠረጥሪኝ እንደዉ ምን አለ ምን አለ
በልቤ ላይ ከአንቺ በቀር እስቲ አሁን ማን አለ
ማን አለ ማን አለ ማን አለ ማን አለ
እንዳልደርብ ፍቅርን በዉደድሽ ላይ
ፍቅርን በዉደድሽ ላይ
የት ይገኛል ለኔ ሰዉ ከአንቺ በላይ
ለኔ ሰዉ ከአንቺ በላይ
ከአንገትሽ ስር እጄ አልጠፋ እንዳልሸሸ
ምን ነገር እኔን እንዲ አስጠርጥሮሽ የረበሸሽ
ከአንገትሽ ስር እጄ አልጠፋ እንዳልሸሸ
ምን ነገር እኔን እንዲ አስጠርጥሮሽ የረበሸሽ
ገብታ ከልቤ ጓዳ
በፍቅሬ ተስተናግዳ
ብትኖር የምትጠብቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ገብታ ከልቤ ጓዳ
በፍቅሬ ተስተናግዳ
ብትኖር የምትጠብቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ያልተነገራት ነገር እንዳለ እንዳለ
ዞራ ዞራ በልብህ ላይ ትላለች ማን አለ
ማን አለ ማን አለ ማን አለ ማን አለ
ባትጠረጥሪኝ እንደዉ ምን አለ ምን አለ
በልቤ ላይ ከአንቺ በቀር እስቲ አሁን ማን አለ
ማን አለ ማን አለ ማን አለ ማን አለ
አልታደልኩም መቼስ እምነትሽን እንዳይ
እኔ እንነትሽን እንዳይ
ተጠራጣሪ ነሽ በፍቅር ጉዳይ
ሁሌ በፍቅር ጉዳይ
እችላለዉ እስኪያሳይሽ ሁሉን ገልጦ
በመዉደድ እስካሁን ለኔ ከአንቺ በልጦ
ማን ተመርጦ
እችላለዉ እስኪያሳይሽ ሁሉን ገልጦ
በመዉደድ እስካሁን ለኔ ከአንቺ በልጦ
ማን ተመርጦ
ገብታ ከልቤ ጓዳ
በፍቅሬ ተስተናግዳ
ብትኖር የምትጠብቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ገብታ ከልቤ ጓዳ
በፍቅሬ ተስተናግዳ
ብትኖር የምትጠብቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ
ባዉቀዉ ምን አስደበቀኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists