Kishore Kumar Hits

Haileye Taddesse - Inie Aldelagneme lyrics

Artist: Haileye Taddesse

album: Hulie Hulie ( Ethiopian Contemporary Music)


ስንቱን ልንገርሽ ያሳለፍኩትን
ከአንቺ ርቄ የሆንኩትን
ምን ልበልሽ ቃል የለኝም
ተለይቼሽ አልደላኝም
ስንቱን ልንገርሽ ያሳለፍኩትን
ከአንቺ ርቄ የሆንኩትን
ምን ልበልሽ ቃል የለኝም
ተለይቼሽ አልደላኝም
ሲከፋኝ አፅናኝ የጭንቄ ደራሽ
የክፉ ቀኔን አልረሳም በጭራሽ
ሀገር ያለ አንቺ አያምርብኝም
እመለሳለዉ እኔ አልደላኝም
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ
ስንቱን ልንገርሽ ያሳለፍኩትን
ከአንቺ ርቄ የሆንኩትን
ምን ልበልሽ ቃል የለኝም
ተለይቼሽ አልደላኝም
ስንቱን ልንገርሽ ያሳለፍኩትን
ከአንቺ ርቄ የሆንኩትን
ምን ልበልሽ ቃል የለኝም
ተለይቼሽ አልደላኝም
ጠግቤም ባድር ባይቆረቁረኝ
ከወገኔ ጋር ፆም ያሳድረኝ
በሰዉ ሀገር ላይ ቢሞቅ ይበርዳል
ከአፈርሽ አፈር ይሁን ይመቻል
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ
ሀገሬ የአንቺዉ ተሻለኝ ሀገሬን ክፉ አይንካሽ
ሀገሬ አምላክሽ ይርዳኝ ሀገሬ መጣሁልሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists