Kishore Kumar Hits

Haileye Taddesse - Yabede Manew lyrics

Artist: Haileye Taddesse

album: Hulie Hulie ( Ethiopian Contemporary Music)


እዚ እዚያ ማዶ
እዚ እዚያ ማዶ
ያበደ ማነዉ ሰዉ ወዶ
አዬ ሰዉ ወዶ
ጨርቁን የሚጥል ቀዳዶ
በፍቅር አብዶ
አብዶ ከነፈልሽ ተብሎ እንዲወራ
ጨርቅ እንድጥልልሽ ልብሽ በኔ ኮራ
ላይሽ ተገድጄ ደጅሽ ብሄደዉም
በአንቺ ራሴን ስቼ ጨርቄን አልቀደዉም
እኔን ትቶ አንቺ ላይ ይዞርና ነገሩ
ያበደዉ ሌላ ሆኖ እንዳይደንቀዉ
እንዳይደንቀዉ እንዳይደንቀዉ
እንዳይደንቀዉ ሀገሩ እንዳይደንቀዉ
እንዳይደንቀዉ እንዳይደንቀዉ
እንዳይደንቀዉ ሀገሩ እንዳይደንቀዉ
እዚ እዚያ ማዶ
እዚ እዚያ ማዶ
ያበደ ማነዉ ሰዉ ወዶ
አዬ ሰዉ ወዶ
ጨርቁን የሚጥል ቀዳዶ
በፍቅር አብዶ
ምኞትን ለመተዉ መጨከን ይከብዳል
ያጣም ያዝናል እንጂ ጨርሶ መች ያብዳል
እብደትን ቢያመጣዉ ካገኘሁሽ ወዲያ
ከአንቺ ጋር መክነፉን አርጐት ነዉ ወይ ታዲያ
ሰበብ እየፈጠሩ መግደርደሩ ጀመረሽ
አንቺ መቼ ጤናዬ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ማበዴ እንጂ
ማበዴ እንጂ ያማረሽ ማበዴ እንጂ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists